አዩ ጩፋ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

"አጋንንትን በካራቴ ሆነ በቴስታ ብመታ ምን ችግር አለው?" እዩ ጩፋ

እዩ ጩፋ ነብይና ሐዋርያ ተብለው ከተነሱ ብዙዎች አንዱ ነው። እዩ በፈውስ ትዕይንቶች፣ 'አጋንንትን በካራቴ በመጣል'ና በሌሎችም በርካታ ምክንያቶች አነጋጋሪና አወዛጋቢ ስለመሆኑ ጠይቀነው ምላሽ ሰጥቷል።

ከእዩ ጨፋ ጋር የተደረገውን ሙሉ ቃለ ምልልስ እዚህ ማንበብ ይችላሉ። እዩ ጩፋ፡ ማን ነው ነብይ ያለህ?

ተያያዥ ርዕሶች