የኢትዮጵያ ችግኝ ተከላ በቁጥር
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ሲያነጋግሩ ለነበሩ የችግኝ ተከላ ጥያቄዎች የቀረበ ሥዕላዊ መግለጫ

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አነሳሽነት ሐምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም 'አረንጓዴ አሻራ' በሚል መሪ ቃል በሃገር አቀፍ ደረጃ በተደረገው የችግኝ ተከላ ዘመቻ ከ300 ሚሊዮን በላይ ችግኞች መተከላቸው ተነግሯል።

ከአንድ ወር በፊት ስለተከናወነው ዘመቻ ይፋዊ ዝርዝር መረጃዎች ባይሰጡም፤ ሰዎችን ሲያነጋግሩ ለነበሩ ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣል ያልነውን ማብራሪያ እንደሚከተለው በሥዕላዊ መግለጫ ይዘንናለችሁ ቀርበናል።

ጥያቄዎቻችሁንና ሃሳባችሁን በፌስቡክ የመልዕክት ሳጥናችን ወይም በbbcamharic@bbc.co.uk ይላኩልን።