ለጉብኝት ክፍት የተደረገው የቀድሞው ማዕከላዊ እሥር ቤት በፎቶ

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እሥር ቤቱን ጎብኝተዋል
አጭር የምስል መግለጫ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እሥር ቤቱን ጎብኝተዋል

የቀድሞው ማዕከላዊ እሥር ቤት ዛሬ ለጉብኝት ክፍት ተደርጓል። ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጳጉሜን 4 ቀን 2011 ዓ. ም. እሥር ቤቱ ለሕዝብ እይታ ክፍት እንደሚሆን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታውቋል።

የእስረኞች መፈታትና የማዕከላዊ መዘጋት ውሳኔ አንድምታዎች

''የፍርድ ቤቶች ተዓማኒነት እና ገለልተኛነት ይመለሳል'' ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ

ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ይፈጸምበት ነበር የሚባለው ማዕከላዊ እሥር ቤት፤ ጳጉሜን 5 ቀን 2011 ዓ. ም. የሚከበረውን የፍትህ ቀን ምክንያት በማድረግ ለሕዝብ እይታ ክፍት መደረጉንም የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታውቋል።

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እሥር ቤቱን ጎብኝተዋል።

በቦታው የሚገኘው ባልደረባችን ካነሳቸው ፎቶግራፎች ጥቂቱን እናካፍላችሁ፦

አጭር የምስል መግለጫ የማዕከላዊ እስር ቤት ውጫዊ ገፅታ በከፊል
አጭር የምስል መግለጫ ለጉብኝት ክፍት የተደረገው የቀድሞው ማዕከላዊ እሥር ቤት
አጭር የምስል መግለጫ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እሥር ቤቱን ጎብኝተዋል
አጭር የምስል መግለጫ የቀድሞው ማዕከላዊ እሥር ቤት
አጭር የምስል መግለጫ የቀድሞው እሥር ቤት ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 4 ቀን 2011 ዓ. ም. ድረስ ለሕዝብ እይታ ክፍት ይሆናል
አጭር የምስል መግለጫ ጳጉሜ 5 ቀን 2011 ዓ. ም. የሚከበረውን የፍትህ ቀን ምክንያት በማድረግ ለሕዝብ እይታ ክፍት መደረጉንም የጠቅላይ አቃቤ ሕግ አስታውቋል

በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ