ኪፕቾጌን በሩጫ ይገዳደሩታል?

የኪፕቾጌ የዛሬው ትንቅንቅ ለእርሱ ብቻ ሳይሆን ለመላው ኬንያዊያን የሞት ወይ የሽርት ጉዳይ ሆኗል።

የማራቶን ክብረ-ወሰን ባለቤቱ ኤሊዩድ ኪፕቾጌ ዛሬ በኦስትሪያ፤ ቪዬና የሚያደርገውን የማራቶን ሩጫ ከሁለት ሰዓት በታች ለመጨረስ አቅዶ ተነስቷል።

የ34 ዓመቱ አትሌት እቅዱን እንዲያሳካ ለመርዳት በርካታ አሯሯጮች የተዘጋጁለት ሲሆን ማራቶንን ከሁለት ሰዓት በታች የመሮጥ እቅዱ ''INEOS 01፡59 ቻሌንጅ'' የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል።

እስቲ ራስዎን ከኤሊዩድ ኪፕቾጌ ጋር ያወዳድሩ። 42 ኪ.ሜትሩን ከእርሱ ጋር ቢወዳደሩ ይዘው የሚጨርሱትን ደረጃ ይመልከቱ።

ተያያዥ ርዕሶች