የወጣቶች ህይወት በአሥመራ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የወጣቶች ህይወት በአሥመራ

አፍሪካ በወጣቶች የተሞላች አህጉር ናት። ይህ ግን በአሥመራ አይሰራም። አሥመራ አዛውንት የሚበዛባት እና ወጣት ብዙም የማይታይባት ከተማ ስለመሆኗ ነው በርካቶች ይስማማሉ።

ወጣቱ የተሻለ ኑሮን ፍለጋ ሃጋር ጥሎ ይሰደዳል።

እአአ 2016 ላይ የወጣ አንድ ሪፖርት እንደሚጠቁመው ከአፍሪካ ሃገራቸውን ጥለው ከሚወጡ ወጣት አፍሪካውያኖች አብዛኛዎቹ ኤርትራውያን ናቸው።

ለደህንነታቸው ሲባል ስማቸው እና ድምጻቸው እንዲቀየር የተደረገ ወጣቶች ምኞታቸውን እና በኤርትራ ያላቸውን ህይወት እንዲህ አጋርተውናል።

የዛሬዋን ኤርትራ የሚገልጹ አስደናቂ እውነታዎች

ተያያዥ ርዕሶች