በአንድ ዓመት ተኩል 61 ኪሎ ግራም ክብደት የቀነሰችው ሴት

በአንድ ዓመት ተኩል 61 ኪሎ ግራም ክብደት የቀነሰችው ሴት

ጃኔት ክብደቷ 138 ኪሎ ግራም ነበር። ይህ ውፍረቷ ግን ተጨማሪ የጤና እክሎችን በጃኔት ላይ አስከተለ። በደንብ ተኝታ መተንፈስ የማይታሰብ ነበር። ምግብ በአግባቡ መመገብ አለመቻልና የሚለካትን ልብስ ማግኘትም የጃኔት ተጨማሪ ችግሮች ነበሩ። ችግር የተደራረበባት ጃኔት ክብደት የምትቀንስበትን አማራጭ ፈለገች። አርሱም አመጋገቧን ማስተካከልና ሰፖርት መስራት ነበር። ይህንን እንቅስቃሴ ለአንድ ዓመት ተኩል ካደረገች በኋላ ታዲያ ጃኔት 61 ኪሎ ግራም ክብደት መቀነስ ችላለች።