የፌስቡክ ሐሰተኛ መልዕክቶችና የኃይሌ ገብረሥላሴ ስጋት
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የፌስቡክ በሐሰተኛ መልዕክቶችና የኃይሌ ገብረሥላሴ ስጋት

በፌስቡክ ላይ የሚሰራጩት ሐሰተኛ መልዕክቶች ያሳሰቡት ዝነኛው ሯጭ ኃይሌ ገብረሥላሴ የማህበራዊ የትስስር መድረኩ እርምጃ እንዲወስድ ከመጠየቅ ባሻገር በፌስቡክ ላይ ክስ ሊመሰርት እንደሚችል ተናግሯል።