በመርዛማ ጭስ በታፈነች ከተማ ውስጥ ለመኖር ቢገደዱስ?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

በመርዛማ ጭስ በታፈነች ከተማ ውስጥ ለመኖር ቢገደዱስ?

በእርሻ ቦታዎች ላይ የሚቃጠሉ ተረፈ ምርቶች ከተሽከርካሪዎች፣ ከግንባታ ስፍራዎችና ከፋብሪካዎች የሚወጡ በካይ ነገሮች የህንዷን የዴልሂ ከተማ ነዋሪዎችን ችግር ላይ ጥለዋቸዋል። በተለይ በዚህ ወቅት ትምህርት ቤቶች ተዘግተው ነዋሪዎች ቤት ውስጥ እንዲቆዩ ተመክረዋል። እርስዎ በዚህች በመርዛማ ጭስ በታፈነች ከተማ ውስጥ ለመኖር ቢገደዱ ምን ያደርጋሉ?

ተያያዥ ርዕሶች