የአዲስን እናንሳ ፎቶግራፍ ፌስቲቫል አሸናፈዎች

በጋራ መኖሪያ ቤቶች መሃል የሚያልፍ አስፋል ላይ እናትና ልጅ ሲሻገሩ። Image copyright Ruth Elias
አጭር የምስል መግለጫ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች መካከል

የአዲስ አበባን ነባራዊ ገጽታ መመዝገብን አላማው ያደረገ "ካፕቸር አዲስ" ወይም አዲስን እናንሳ የፎቶግራፍ ፌስቲቫል በሦስት ዘርፍ ሦስት ፎቶግራፎች ተመርጠው ፎቶ አንሺዎቹ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

የዛሬዋን አዲስ አበባ በፎቶ መሰነድ ለምን አስፈለገ?

በፌስቲቫሉ ላይ በመሳተፍ እነዚህን ድንቅ የተባሉ ፎቶግራፎች ለመመልከት እድሉን ላላገኛችሁ የፎቶግራፍ አድናቂዎች ቢቢሲ አማርኛ አነሆ የተመረጡትን አቅርቧል።

አንደኛ ምድብ፡ የፎቶግራፍ ባለሙያዎች

Image copyright Ammanuel Tsegaye
አጭር የምስል መግለጫ የፎቶግራፍ ባለሙያዎች ምድብ አሸናፊ ከሆነው የአማኑኤል ፀጋዬ ስብስብ አንዱ ፎቶግራፍ።

በፎቶግራፍ ባለሙያዎች ምድብ ውስጥ የተካተቱ ምርጥ ፎቶግራፎች።

Image copyright Petros Teka
አጭር የምስል መግለጫ "አያስፈልገንም ብለን በጣልነው እዚህ ህይወት ይቀጠልበታል..."
Image copyright Eyerusalem Adugna
አጭር የምስል መግለጫ በርሜል ተራ
Image copyright Tsion Haileselassie
አጭር የምስል መግለጫ አትክልት ተራ

ሁለተኛ ምድብ፡ የሁሉም ነዋሪዎች ውድድር

Image copyright Ruth Elias
አጭር የምስል መግለጫ በአዲስ አበባ ከሚገኙ የጋራ መኖሪያ ቤቶች መካከል

ከሁሉም ነዋሪዎች ውድድር ምድብ ውስጥ ከተካተቱት ምርጥ ፎቶግራፎች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል።

Image copyright ABENEZER GOBEZE
Image copyright Nathnael Zemedkun
አጭር የምስል መግለጫ ጎመን ነጋዴው
Image copyright Samuel Gatu
አጭር የምስል መግለጫ አውቶብስ ተራ

ሶስተኛ ምድብ፡ የዲፕሎማቶች ውድድር

Image copyright Jeff Le Cardiet
አጭር የምስል መግለጫ በዲፕሎማቶች ምድብ አሸናፊ ከሆነው ጄፍ ሌ ካርዲት ስብስብ አንዱ የሆነው ፎቶግራፍ።

በዲፕሎማቶች ምድብ ውስጥ ከተካተቱት ምርጥ ፎቶግራፎች መካከል የሚከተሉት ተጠቃሽ ናቸው።

Image copyright Maike Van Ueuem
አጭር የምስል መግለጫ አዲስ አበባ ስታዲየምና ባሻገር
Image copyright Ioana Lungu
አጭር የምስል መግለጫ ተራ ጥበቃ

በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ