አጥንቷ በቀላሉ የሚሰበር ነገር ግን መደነስ የምትወደው ታዳጊ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

አጥንቷ በቀላሉ የሚሰበር ቢሆንም መደነስ የምትወደው ታዳጊ

አጥንቷ በቀላሉ የሚሰበር ነገር ግን መደነስ የምትወደው የስምንት አመቷ ታዳጊ። አየይ አጥንትን የሚያሳሳ የጤና ችግር ስላለባት በቀላል እንቅስቃሴ አጥንቷ ሊሰበር ይችላል። ግን እሷ "አእምሮዬ ጠንካራ ነው" ትላለች። መዝፈን መደነስ በጣም ያስደስታታል።

ተያያዥ ርዕሶች