እሷ ማናት? #1: ፈቲያ መሐመድ ከዐረብ ሃገር ኑሮ ወደ ስኬታማ የግብርና ሥራ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

እሷ ማናት? #1: ፈቲያ መሐመድ ከዐረብ ሃገር ኑሮ ወደ ስኬታማ የግብርና ሥራ.

በተለያየ ጊዜ በተለያዩ ጫናዎች ምክንያት ሴቶች ውጣ ውረዶች ይገጥሟቸውና ከሚዘፈቁባቸው ችግሮች ደግሞ ሳይወጡ የሚዘልቁም ይኖራሉ። የፈቲያ መሐመድ ተሞክሮ ግን ከብዙዎች ለየት ያለ ነው። ፈቲያ በምሥራቅ ሐረርጌ በባቢሌ ወረዳ፤ በየረር ወንዝ ዙሪያ በግብርና ሥራ ላይ ተሰማርታ ትገኛለች. . . ከዐረብ ሃገር ኑሮ ወደ ስኬታማ የግብርና ሥራ።

የህይወት ተሞክሮዋን ከእሷ አንደበት ይስሙ።

ስለ ፈትያ የህይወት ተሞክሮ በስፋት ለማንበብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ።

ፈቲያ መሐመድ፡ ከዐረብ ሃገር ኑሮ ወደ ስኬታማ የግብርና ሥራ

እሷ ማናት? የሚለው ጥንቅራችን ያሰቡበትን ዓላማ ለማሳካት ብዙ ውጣውረዶችን ያሳለፉ ሴቶችን ታሪክ የምናስቃኝበት ነው።