የኬሚካል ኢንጂነሪንግ ምሩቁ ሊስትሮ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

የኬሚካል ኢንጂነሪንግ ምሩቁ ሊስትሮ

በየዓመቱ በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ይመረቃሉ። ከምረቃ በኋላ ሥራ ማግኘት የሁሉም ተመራቂዎች ዋነኛ ፈተና ነው። የኬሚካል ኢንጂነሪንግ ተመራቂው ቸኮለ መንበሩ በተማረበት መስክ መስራት ስላልቻለ ባህር ዳር ውስጥ ጫማ ይጠርጋል።