ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ከስልጣን ለማውረድ የተጀመረው እንቅስቃሴ ይሳካ ይሆን?
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ላይ የቀረበባቸው ክስ ስልጣናቸውን ያሳጣቸው ይሆን?

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕን ስልጣናቸውን መከታ አድርገው የፖለቲካ ተቀናቃኛቸውን ለማጥቃት ሞክረዋል በሚል መንበራቸውን ሊያሳጣ የሚችል ክስ ተመስርቶባቸዋል። ክሱ ፈር ይዞ ከስልጣን ይባረሩ ይሆን? ከዚህ በፊት በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ የገቡ ፕሬዝዳንቶች ይኖሩ ይሆን?