በርካቶች የጀነራሉን አስክሬን ለመሸኘት አደባባይ ተገኙ

በሺዎች የሚቆጠሩ ኢራቃዊያን የጀነራሉን አስክሬን ለመሸኘት አደባባይ ተገኝተዋል።