በዓመት ከ6 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ፈረሶች ነጻ ህክምና የሚሰጠው የፈረሶች ክሊኒክ

በቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የፈረሶች ክሊኒክ በዓመት ከ6 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ፈረሶች ነጻ ህክምና ይሰጣል።