በናይጄሪያ ፖሊስ የሚፈጸም ግፍና ሰቆቃ ሲጋለጥ

የናይጄሪያ ፖሊሶች በተለያዩ ምክንያቶች በሚይዟቸው ሰዎች ላይ የሚፈጽሙት ተጠያቂነት የሌለበት እጅግ የከፋ ግፍና ሰቆቃን የቢቢሲ 'አፍሪካ አይ' የምርመራ ዘገባ አጋልጧል።