አዲስ አበባ ጎዳናዎች ስለ ሰላም የሚሰብከው ሰይፉ አማኑዔል

አዲስ አበባ ጎዳና ላይ ስለሰላም የሚሰብከው ሰይፉ አማኑዔል በቀን ሶስት ሰው ባነቃ ደስታዬ ነው ይላሉ።