አርቲስት ተሾመ አየለ በገበያ ላይ በሚፈጠር ንክኪ ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተጋላጭ እንዳይሆኑ እያስተማረ ነው

አርቲስት ተሾመ አየለ በገበያ ላይ በሚፈጠር ንክኪ ሰዎች የኮሮናቫይረስ ተጋላጭ እንዳይሆኑ እያስተማረ ነው

የፋሲካ በዓልን ተከትሎ በሁሉም የአገሪቱ አካባቢዎች ግብይቶች ይከናወናሉ። በዚህ ሂደት የሚኖረው የሰዎች ለሰዎች ንክኪ በጣም ከፍተኛ ነው። በመሆኑም የኮሮናቫይረስ መተላለፊያ አንዱ መንገድ የሰዎች ንክኪ በመሆኑ አርቲስት ተሾመ አየለ (ባላገሩ) በሰሜን ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ በገበያ ቦታ በመገኘት ለማሕበረሰቡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት እየሰጠ ነው።