ኮሮናቫይረስ፡ ቤት ውስጥ በምንቆይበት ወቅት ጊዜያችንን እንዴት ልንጠቀም እንችላለን?

ኮሮናቫይረስ፡ ቤት ውስጥ በምንቆይበት ወቅት ጊዜያችንን እንዴት ልንጠቀም እንችላለን?

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል አገራት ከጣሏቸው ገደቦች መካከል አንዱ ከቤት ያለመውጣት ነው። ታዲያ ቤት ውስጥ በምንቆይበት ወቅት ጊዜያችንን እንዴት ልንጠቀም እንችላለን? በኮሮናቫይረስ ምክንያት ከቤት መውጣት በተከለከለባቸው አገራት ሰዎች የተለያዩ ተግባራትን በማከናወን ጊዜያቸውን ከማሳለፍም ባሻገር ራሳቸውን ከድብርት እየተከላከሉ ነው። የአንድ ልጅ እናት የሆነችውና ኑሮዋን በአሜሪካ ያደረገችው ብሩክታዊት ወርቁም ተሞክሮዋን አጋርታናለች።