ከእንቅስቃሴ ገደብ መነሳት በኋላ ዓለም ምን ትመስል ይሆን?

ከእንቅስቃሴ ገደብ መነሳት በኋላ ዓለም ምን ትመስል ይሆን?

የኮሮናቫይረስ መከሰትን ተከትሎ ስርጭቱን ለመግታት ሲባል አገራት የተለያዩ የእንቅስቃሴ ገደቦችን ጥለዋል። በዚህ ምክንያትም ብዙ ነገሮች ባልተለመደ ሁኔታ እየተቀየሩ ነው። ተመራማሪዎች እንደሚሉት ደግሞ ቫይረሱ በቶሎ የሚጠፋ አይደለም። በመሆኑም የአገራት የእንቅስቃሴ ገደብ ቢነሳም ወደ ቀድሞው ማሕበራዊ እንቅስቃሴ ለመመለስ ረጅም ጊዜ መውሰዱ አይቀርም። እናም ከእገዳው መነሳት በኋላ ዓለም ሊኖራት የሚችለውን ገጽታ ቢቢሲ እንደዚህ አስቀምጦታል።