በአሜሪካው የጆርጅ ፍሎይድ ሞት ተቃውሞ ንብረቶቻቸው የወደሙባቸው ኢትዮጵያዊያን

በአሜሪካው የጆርጅ ፍሎይድ ሞት ተቃውሞ ንብረቶቻቸው የወደሙባቸው ኢትዮጵያዊያን

በአሜሪካ ሚኒአፖሊስ ጆርጅ ፍሎይድ በፖሊስ መገደሉን ተከትሎ በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል። ተቃውሞው በተቀሰቀሰበት አካባቢ ሱቅና ሌሎች ንብረቶች የነበሯቸው ኢትዮጵያዊያንም ንብረቶቻቸው ወድመውባቸዋል።

ከእነዚህም መካከል የትውልደ ኢትዮጵያዊኑ ማውርዲ ሃሚድና የኤሊያስ ኡሶ ንበረት የሆነው የመድኃኒት መደብር በእሳት ወድሟል።