ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ እየጨመረ የመጣውን የብሔር ክፍፍል መመለስ ይችሉ ይሆን?

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ እየጨመረ የመጣውን የብሔር ክፍፍል መመለስ ይችሉ ይሆን?

ጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ ወደ ስልጣን ሲመጡ በተለያዩ አካባቢዎች የሚደርሱ የዜጎች መፈናቀል እና ብሔር ተኮር ጥቃቶች መቋጫ ያገኛሉ የሚል እምነት ነበር።

ጠቅላይ ሚንስትሩ በሁለት ዓመት የስልጣን ቆይታቸው ብዙ ለውጦችን አምጥተዋል። በተለይ ለሁለት አስርት ዓመታት ውጥረት የነበረበትን የኢትዮ-ኤርትራ ጉዳይ እልባት በመስጠታቸው የዓለም የሰላም የኖቤል ተሸላሚ ለመሆንም በቅተዋል።

ግጭቶችና ተቃውሞዎች አሁንም በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች እንደቀጠሉ ናቸው። በሰኔ ወር መጨረሻ የድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተነሳ ግጭት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል።

ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ እየጨመረ የመጣውን የብሔር ክፍፍል መመለስ ይችሉ ይሆን?