ኢትዮጵያ በ2012 በዓለም መድረክ ላይ

ኢትዮጵያ በ2012 በዓለም መድረክ ላይ

የኢትዮጵያ 2012 ዓ.ም በርካታ ሁነቶችን አስተናግዶ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል። ለመሆኑ ኢትዮጵያ በዚሁ ዓመት በዓለም መድረክ ላይ ስሟ እንዲነሳ ያደረጓት ጉዳዮች የትኞቹ ነበሩ? የተወሰኑትን በዚህ መልኩ ለመዳሰስ ሞክረናል።