የፈረንሳይ ምርትን ካለመጠቀም ዘመቻ ጀርባ ያለው ምንድን ነው?

የፈረንሳይ ምርትን ካለመጠቀም ዘመቻ ጀርባ ያለው ምንድን ነው?

በኦንላየን የሚደረገው የፈረንሳይ ምርቶችን ያለመጠቀም ዘመቻ በተወሰኑ የአረብአገራት ዘንድ ተጧጡፏል።

የቱርኩ ፕሬዝዳንትም ይህንን ዘመቻ ደግፈዋል። ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን አገራቸው ቱርክ ከፈረንሳይ የሚመጣን ማንኛውም ምርት እንደማትጠቀምና የፈረንሳዩ ፕሬዛዳንትም ሙስሊም ጠል መሆናቸውን ተናግረዋል።