ሱናሚ የቀሰቀሰው የፉኩሺማ ኑክሌር ማዕከል አደጋ ከ10 ዓመት በኋላ

ሱናሚ የቀሰቀሰው የፉኩሺማ ኑክሌር ማዕከል አደጋ ከ10 ዓመት በኋላ

ባሕር ላይ ባጋጠመ ርዕደ መሬት ሳቢያ የተከሰተው ሱናሚ (የውቅያኖስ ውሃን የያዘ አደገኛ አውሎ ነፋስ) ጃፓንን መምታቱን ተከትሎ በሰውና በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ካደረሰ 10 ዓመት ሆነው።

የጃፓኑ አደጋ ከሌሎች ተመሳሳይ አደጋዎች የተለየ የሆነው በፉኩሺማ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ላይ ባደረሰው ጉዳት ከአደጋው የተረፉ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች የሚኖሩበትን ለቀው እንዲወጡ አስገድዷል።

ከኒውክሌር ማመንጫው ያፈተለከ መርዛማ ንጥረ ነገር አካባቢውን የበከለው ሲሆን ይህንንም ለማጽዳት ከ30 ዓመት በላይ የስፈልጋል ተብሏል። ይህ ቪዲዮ ከአደጋው አስር ዓመት በኋላ በምን ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ያሳያል።