የወደፊቱ መገበያያ ይሆናል የሚባለው ቢትኮይን ምንድን ነው?
የወደፊቱ መገበያያ ይሆናል የሚባለው ቢትኮይን ምንድን ነው?
በአሁኑ ወቅት በተለያዩ አገራት የዲጂታል መገበያያ ገንዘብን [ቢትኮይን] ብዙ አገራት በከፊልና ሙሉ በሙሉ እየተጠቀሙበት ይገኛል። አንዳንዶቹ ምናልባትም ቢትኮይን የወደፊቱ የመገበያያ አማራጭ ሊሆን ይችላል ይላሉ። ለመሆኑ ቢትኮይን ምንድን ነው?