ህግ

 1. የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትሕ ቢሮ

  ከሰኔ 15ቱ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና የፀጥታ ኃሎች ግድያ ጋር በተያያዘ በእነሻምበል መማር ጌትነት መዝገብ የተጠረጠሩ ግለሰቦች የክስ መቃወሚያቸውን በጽሑፍ ለፍርድ ቤት አቀረቡ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. የፍርድቤት መዶሻ

  በፀረ ሽብር አዋጅ ተከሰው እስር ቤት የነበሩና ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ክሳቸው ተሽሮ ነጻ የወጡ 300 የሚደርሱ ግለሰቦች ተሰባስበው የአዲስ አበባ የፖለቲካ እስረኞች ማኅበር መስርተዋል። የቀድሞ እስረኞቹ ጥያቄዎች ምንድን ናቸው? ቢቢሲ የአዲስ አበባ የፖለቲካ እስረኞች አስተባባሪ ኮሚቴ ዋና ጸሐፊ ዳሰማ ሶሪን አነጋግሯል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. የፖሊስ መረጃ

  የ65 አመቱ አሜሪካዊ ቤቱን ለመጠበቅ ያዘጋጀው ወጥመድ እንደገደለው ተዘግቧል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. ተቃውሟቸውን ያሰሙ ነዋሪዎች

  የአውስትራሊያዋ ሲድኒ ነዋሪዎች ምሽት ላይ በአግባቡ ዘና እንዳንል እንቅፋት ሆኖብናል ያሉት ሕግ ከጥር ጀምሮ እንደሚሻር ተገለጸ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. ሀኪሙ ታካሚዎቹ የማያስፈልጋቸውን ቀዶ ህክምና ያለ ፈቃዳቸው አድርጓል ተብሏል

  ታካሚዎቹ የማያስፈልጋቸውን ቀዶ ህክምና ያለ ፈቃዳቸው አድርጓል የተባለ የማህጸን ሀኪም ቨርጂንያ ውስጥ ተከሰሰ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. ጠቅላይ ሚንስትር ጃሲንዳ አርደን

  የኒውዚላንድ ፓርላማ ሰዎች በፍቃዳቸው ሕይወታቸው እንዲያልፍ የሚፈቅድ ሕግ ላይ ስምምነት ላይ የደረሰ ሲሆን፤ በቀጣዩ ዓመት ሕጉ ላይ ሕዝበ ውሳኔ ይካሄዳል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. ገመቺስ ታደሰ

  የኢትዮ ቴሌኮም የምዕራብ ዞን ኃላፊ የነበሩት አቶ ገመቺስ ታደሰ በተደጋጋሚ ለኢትዮ ቴሌኮም የዝውውር ጥያቄ አቅርበው እንደነበር ባለቤታቸው ወ/ሮ መሰረት ሁንዴሳ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ባለቤታቸው በጥያቄያቸው መሰረት ዝውውር አግኝተው ቢሆን ኖሮ ሕይወታቸው ይተርፍ እንደነበርም ገልጸዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. ዊልያም ኦኩሙ

  የሞት ፍርድ ተፈርዶበት የነበረ ኬንያዊ ከለንደን ዩኒቨርስቲ የሕግ ዲግሪውን ከሰሞኑ አግኝቷል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next