ደኢህዴን

 1. ሸካ ዞን

  የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ቴፒ ካምፓስ በአካባቢው በተደጋጋሚ ባጋጠመው የጸጥታ ችግር ምክንያት ትምህርት በማቋረጥ ተማሪዎች ወደ መጡበት እንዲመለሱ እያደረገ ነው።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. የወላይታ ከተማ

  በወላይታ ሶዶ ከተማ በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ ግለሰቦች ተለቀቁ

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. የጌዲዮ ዞንን የሚያሳይ ካርታ

  የሲዳማ ክልልነት በሕዝበ ውሳኔነት መፅደቁን ተከትሎ፤ በደቡብ ክልል የተለያዩ የክልል እንሁን ጥያቄዎች ተጠናክረው እየቀረቡ ነው።ከሁሉም ጥያቄዎች የሚለየው የጌዲዮ ዞን ጥያቄ ነው የሚሉት የአካባቢው ምሁራንና ተወላጆች በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ የተነሳ ዞኑ በደቡብ ክልል ውስጥ መቀጠል አይችልም ሲሉ ያብራራሉ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. የወላይታ ከተማ

  የወላይታ ዞን በክልል የመደራጀት ጥያቄን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ከወላይታ ሕዝብ ተወካዮች ጋር ትናንት ሕዳር 21/2012 ዓ.ም በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ስለ ውይይቱ የወላይታ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር የወጣቶች ክንፍ አመራር አቶ አሸናፊ ከበደን ቢቢሲ አናግሯል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. የወላይታ ከተማ ከርቀት ስትታይ

  የወላይታ ዞን ተወካዮች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ሊወያዩ ነው

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር)

  2.3 ሚሊየን መራጮች በተመዘገቡበት የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ከታዩበት ጥቂት እንከኖች ውጪ በሰላም መከናወኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ገለፀ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. A protester waves the unofficial turqouisem blue and red Sidama flag

  ሲዳማ ክልል እንድትሆን ሕዝበ-ውሳኔው የሚበይን ከሆነ የሲዳማ ክልል 10ኛው ሆኖ ይመዘገባል። አልፎም የራሱን ሕገ መንግሥት ማውጣት እና የፖሊስ ኃይል ማቋቋምም ይችላል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. Video content

  Video caption: ዛሬ እየተካሄደ ያለው የሲዳማ ዞን ሕዝበ ውሳኔ

  ዛሬ እየተካሄደ ያለው የሲዳማ ዞን ሕዝበ ውሳኔ

 9. ዛሬ የሲዳማ ዞን፤ ክልል መሆን አሊያም በደቡብ ክልል ስር መቆየትን በተመለከተ ሕዝበ-ወሳኔ የሚከናወንበት ቀን ነው። መራጮች ከንጋቱ 11፡00 ሰዓት ጀምሮ በምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተው ድምፅ እየሰጡ ነው። ምርጫው እስከ ምሽት 12፡00 ሰዓት ይዘልቃል። ከሁለት ሚሊዮን በላይ ሰዎች በሕዝበ-ውሳኔው ለመሳተፍ ተመዝግበዋል።

 10. Video content

  Video caption: የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ፡ የሐዋሳ ነዋሪዎች ምን ይላሉ

  የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ፡ የሐዋሳ ነዋሪዎች ምን ይላሉ