መጓጓዣ/ ትራንስፖርት

 1. ሥራ የጀመሩት 12 የባቡር አሽከርካሪዎች

  ከዓመታት ዕገዳ በኋላ በሞስኮ ሴት ሾፌሮች ባቡር እንዲዘውሩ ተፈቀደላቸው

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. ኤስ የተሰኘው የቴስላ ቅንጡና ዘመነኛ መኪና 140 ኪሎ ሜትር በሰዓት ራሱን ያስኬዳል

  ኤስ የተሰኘው የቴስላ ቅንጡና ዘመነኛ መኪና 140 ኪሎ ሜትር በሰዓት ራሱን ያስኬዳል፡፡ ፖሊስ የነቃው መኪናው 150 በሰዓት መብረር ሲጀምር ነው፡፡

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. ግለሰቡ እባቡን አንገቱ ላይ ጠምትሞ አውቶብስ ውስጥ ተቀምጦ

  በሕይወት ያለ እባብን እንደ ጭምብል ለብሶ አውቶቡስ የተሳፈረው ግለሰብ

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. ጭምብል ያጠለቀ የኡበር አሽከርካሪ

  በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የህዝብ ትራንስፖርት መሳፈር ስጋት በሆነበት ወቅት ኡበር በመኪኖቹ ውስጥ የሰልፊ መተግበሪያ (አፕሊኬሽን) እንዲገጠም ውሳኔ ላይ ደርሷል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. Real Madrid celebrate

  ሪያል ማድሪድ ትናንት ምሽት ቪላሪያልን ማሸነፉን ተከትሎ የላ ሊጋውን ዋንጫ ማንሳቱን አረጋግጧል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. በኡጋንዳ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ሞተርሳይክሎች ሰው መጫን ተከልክለዋል

  አሽከርካሪው ራሱ ላይ ነዳጅ አርከፍክፎ እሳት የለኮሰው ሞተር ሳይክሉ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውሎበት ለማስለቀቅ በሄደበት ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ነው ተብሏል። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ሥርጭት ለመከላከል በወጣው መመሪያ መሰረት መንግሥት የሞተር ሳይክል የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡትን (በእነርሱ አጠራር ቦዳ ቦዳ) ሰዎችን እንዳያመላልሱ ከልክሎ ነበር።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. ፕሬዝዳንት ማክሮን ጭምብል አድርገው

  ፈረንሳይ በየዓመቱ አንድ ሚሊዮን የኤሌክትሪክ መኪና ልታመርት ነው

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. Video content

  Video caption: ደንበኞቼን ሳላስታጥብ አላሳፍርም
 9. WeRide’s robotaxi in Guangzhou

  ከዚህም ጋር ተያይዞ ያለ አሽከርካሪ አገልግሎት የሚሰጡ 'የሮቦት ታክሲ' ኩባንያዎች ያለውን ፍላጎት ለሟሟላት በርካታ መኪናዎችን ለአገልግሎት ለማሰማራት ዝግጅታቸውን መጨረሳቸውን ከሰሞኑ አስታውቀዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 10. የማይጄሪያ ሰንደቅ ዓላማ

  በናይጄሪያ የባቡር ትራንስፖርትና ዓለም አቀፍ በረራዎች እንዲቆሙ ተደርጓል። በማንኛውም አውቶብስ ውስጥ በሚደረግ ጉዞም ወንበር ከሞላ መቆም እንደማይቻል መመሪያው ከልክሏል። የመንግሥት ሰራተኞች ለሚቀጥሉት 14 ቀናት ቤታቸው ውስጥ እንዲቆዩ ተነግሯቸዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next