ድህነት

 1. ቻይናዊቷ ዉ ሁያን ላለፉት አምስት ዓመታት የኖረችው በቀን ሰላሳ ሳንቲም ብቻ እያወጣች ነበር

  ቻይናዊቷ ዉ ሁያን ላለፉት አምስት ዓመታት የኖረችው በቀን ሰላሳ ሳንቲም ብቻ እያወጣች ነበር። ሕይወቷን በሰላሳ ሳንቲም (ሁለት ዮዋን) ትገፋ የነበረው ቆጣቢ ስለሆነች ሳይሆን ታማሚ ወንድሟን የማስተዳደር ግዴታ ስለወደቀባት ነበር።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. ብር የሚቆጥር ሰው

  ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል ሳያሳይ እየጨመረ የመጣው የኑሮ ውድነት በተለይ የከተማ ነዋሪዎችን ህይወት አክብዶታል። ፖለቲከኞችም ይህን ኣሳሳቢ ጉዳይ ትኩረት እንደነፈጉትና በሌሎች ጉዳዮች እንደተጠመዱ አንዳንዶች ይናገራሉ። መፍትሄው ምን ይሆን?

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. ኪቢራ

  የኬንያዋ ጭርንቁስ ኪቢራ የዓለም የድሀ ድሀ ጉባኤን ልታዘጋጅ ነው

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next