ሳኡዲ አረቢያ

 1. ቃሲም አል-ራይሚ

  በሳኡዲ አረቢያና በየመን ያለው የአልቃኢዳ ቡድን መሪ የሆነው ግለሰብ አሜሪካ በሰው አልባ አውሮፕላን በፈጸመችበት ጥቃት መገደሉ ተገለጸ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. ሳዑዲ አራቢያ ጄፍ ቤዞስን ሰልለሻል የተባልኩት በሃሰት ነው እያለች ነው

  ሳዑዲ አራቢያ የዓለማችን ቱጃሩን ሰው ስልክ ጠልፋለች የተባለውን አስተባበለች

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. ባህር ኃይል

  ምርመራው እንደሚያሳየው ግድያውን የፈጸመው ምክትል መቶ አለቃ ሞሃመድ አልሻምራኒ ጥቃቱን ከመፈጸሙ በፊት በነበረው የእራት ስነ ስርዓት ለጓደኞቹ ጥቃት ሲፈጸም የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ያሰያቸው ነበር።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. ጋዜጠኛ ከማል ኻሾግጂ

  ከጀማል ኻሾግጂ ግድያ ጋር በተያያዘ አምስት ሰዎች ሞት ተፈረደባቸው

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. በሳዑዲ በምግብ ቤቶች ሴቶችና ወንዶች አንድ በር እንዳይጠቀሙ የሚያግደው ሕግ ምክንያት ወንዶችና ሴቶች በማክዶናልድ ለየብቻቸው ሲገበያዩ

  ሳዑዲ ምግብ ቤቶች በጾታ የተለየ መግቢያ በሮችን መጠቀም የለባቸውም አለች

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት

  የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ኳታር የተለያዩ ቡድኖችን በመጠቀም የሽብር ድርጊቶችን ለመፈጸምና ተቃውሞዎችን ለመቀስቀስ እየሰራች ነው ሲል ክስ አቅርቧል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. የትዊተር ዋና ቅርንጫፍ

  ሁለት የቀድሞ የትዊተር ሠራተኞች ለሳዑዲ አረቢያ በመሰለል ተጠርጥረው አሜሪካ ውስጥ ተከሰሱ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next