እግር ኳስ

 1. ሊዮኔል ሜሲ

  የባርሴሎና እና የአርጀንቲናው የእግር ኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ከበርካታ ዓመታት በኋላ ክለቡ ባርሴሎናን ሊለቅ እንደሚችልና ሌላ አገር ሄዶ መጫወት እንደሚፈልግ በተናገረ ጊዜ በርካቶች ዜናውን በእንባ ነበር የተቀበሉት። ቤሰቦቹን ጨምሮ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. አማዱ

  ዲያሎ፤ ከጣልያኑ ክለብ አትላንታ ወደ እንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ኃያሉ ዩናይትድ በጥር ወር የዝውውር መስኮት ነው የመጣው።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. ሊዲያ ታፈሰ

  ዛሬ ቅዳሜ ጥር 08/2013 ዓ.ም ካሜሩን ውስጥ የሚጀመረው 'ቻን' በመባል የሚታወቀው የአፍሪካ አገራት የእግር ኳስ ሻምፒዮና ውድድር ጨዋታዎችን እንዲዳኙ በአህጉሪቱ የእግር ኳስ የበላይ አካል ካፍ ከ31 አገራት 47 ዋና ዳኞችና ረዳት ዳኞችን ሰይሟል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. ካዙዮሺ ሚዩራ

  አንጋፋው ጃፓናዊ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ተጫዋች ካዙዮሺ ሚዩራ እስከ 54 ዓመቱ ድረስ ለመጫወት የሚያስችለውን ውል በመፈራራም በዮኮሃማ ክለብ ለተጨማሪ አንድ ዓመት ለመቆየት ተስማማ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. ጄሲ ሊንጋርድ

  በጥር የዝውውር መስኮት የማንችስተር ዩናይትዱን ሊንጋርድ ኢንተር ሚላን ተመኝቶታል፣ ዌስትሃም ሴኔጋላዊውን የ22 ዓመት አጥቂ ለማስፈረም 30 ሚሊዮን ፓውንድ አዘጋጅቷል፣ በውሰት ወደ ስፔን የተሻገረው የአርሰናሉ ሉካስ ቶሬራ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ወጥቶ ወደ ፊዮረንቲና ሊያመራ ይችላል ተብሏል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. የተለያዩ እግር ኳስ ተጫዋቾችን የሚያሳይ ምስል

  በአውሮፓና በእንግሊዝ የእግር ኳስ ደጋፊዎችን ወደ ስታዲየሞች ስለሚመለሱበት ጊዜ ለማውራት የኮሮናቫይረስ ክትባት የሚመረትበትና የሚሰጥበት ፍጥነት ይወስነዋል። ቢሆንም ግን 2021 ለእግር ኳስ አፍቃሪያን ልብን የሚያሞቅ ዓመት እንደሚሆን ይጠበቃል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. ፒየር ኤምሪክ ኦባሚያንግ

  ያለፈው የፈረንጆቹ ዓመት [2020] በሁሉም የስፖርት ዘርፎች ያሉ የዓለማችን ስፖርተኛ ዓለምን ለመቀየር ቆርጠው የተነሱበት ነበር።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. ፖግባ ዩናይትድን ለቆ ይሄዳል? አይሄድም?

  የሚደግፉት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ክለብ ለዋንጫ እየተፎካከረም ይሁን ለአውሮፓ ውድድሮች እየተሰናዳ፤ አሊያም ላለመውረድ እየታገለ፤ የውድድር ዘመኑን እያጋመሰ ይገኛል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 9. ዴቪድ ሉዊዝ

  አንድ ጥናት እንደሚያመለክተው የቀድሞ ተጫዎቾች ከሌሎእቸ በተለየ ከጭንቅላት ሕመም የመሞት ዕድላቸው በሶስት እጥፍ የጨመረ ነው።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next