የታተመዉ 16:41 6 መጋቢት 202116:41 6 መጋቢት 2021ሱዳንና ግብጽ በህዳሴው ግድብ ድርድር ላይ ዓለም አቀፍ አደራዳሪዎች እንዲሳተፉ ጠየቁግብጽና ሱዳን በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በሚያደርጉት ድርድር ላይ ዓለም አቀፍ አደራዳሪዎች እንዲሳተፉ በድጋሚ ጥሪ አቀረቡ። በተለይ በሱዳን በኩል ሲቀርብ የነበረው ይህን ጥያቄ፣ ቅዳሜ ዕለት ካርቱምን የጎበኙት የግብጹ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አልሲሲ ከሱዳን ሲቪልና ወታደራዊ መሪዎች ጋር ከተወያዩ በኋላ በድርድሩ ተጨማሪ አሸምጋዮች እንዲሳተፉ በጋራ ጠይቀዋል።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 13:49 1 መጋቢት 202113:49 1 መጋቢት 2021የቀድሞው የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ሳርኮዚ በሙስና ክስ አስር ተፈረደባቸውፍርድ ቤት የቀድሞውን የፈረንሳይ ፕሬዝደንት ኒኮላስ ሳርኮዚ ሁለት ተባባሪዎቻቸውን በሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ናቸው በማለት የሦስት ዓመት እስር ፈረደባቸው።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 6:47 25 የካቲት 20216:47 25 የካቲት 2021የመርከብ መሃንዲሱ የባህር ላይ "ቆሻሻን" የሙጥኝ ብሎ ከመስመጥ ዳነከመርከብ ላይ በድንገት የወደቀው ዋና መሃንዲስ "በባህር ላይ ያለ ቆሻሻን ሙጥኝ" በማለቱ ህይወቱ ሊተርፍ እንደቻለ ልጁ አስታውቋል።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 5:14 25 የካቲት 20215:14 25 የካቲት 2021በ'ቢሊየኖች ዩሮ' የተገመተ ኮኬይን በጀርመንና ቤልጂየም ወደብ ተያዘበመጠኑ ከዚህ በፊት አጋጥሞ የማያውቅ ነው የተባለው ኮኬይን፤ መዳረሻው ኔዘርላንድስ እንደነበር ባለሥልጣናቱ ተናግረዋል።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 4:18 24 የካቲት 20214:18 24 የካቲት 2021በ5 ወሯ የተወለደችው ህፃን ከሆስፒታል ወጣችመወለድ ከሚገባት ጊዜ አራት ወራት ቀደም ብላ ይህችን ምድር የተቀላቀለችው ህፃን ከሆስፒታል ወጣች። በስኮትላንድ ኤርዲሪ ከተማ የተወለደችው ህፃን ሶፊያ፤ ከአንድ ወፈር ያለ ዳቦ የበለጠ አትመዝንም።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 9:11 14 የካቲት 20219:11 14 የካቲት 2021ለወራት ኮሮና ያልታዩባት ኒውዚላንድ ትልቋ ከተማዋ ላይ የእንቅስቃሴ ገደብ ጣለችየኒውዚላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ጃሲንዳ አርደን የአገሪቷ ትልቋ ከተማ፣ ኦክላንድ ሙሉ በሙሉ ውሸባ እንድትገባ ትእዛዝ አስተላልፈዋል።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 11:57 12 የካቲት 202111:57 12 የካቲት 2021ሩስያ አዲስ ማዕቀብ ከተጣለብኝ ከአውሮፓ ሕብረት ጋር ያለኝን ግንኙነት አቋርጣለሁ አለችሩስያ አዲስ ማዕቀብ ከተጣለብኝ ከአውሮፓ ሕብረት ጋር ያለኝን ግንኙነት አቋርጣለሁ አለችተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 4:50 12 የካቲት 20214:50 12 የካቲት 2021በትግራይ የተከሰተው ግጭት አንኳር ነጥቦች ሲዳሰሱጥቅምት 24፣ 2013 የትግራይ ኃይሎች በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ተከትሎ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ የፌደራሉን ጦር ወደ ትግራይ ማዝመታቸው ይታወሳል። ይህ ግጭት በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳትን አስከትሏል። የዚህ ግጭት መንስዔ እና ከግጭቱ በኋላ የተከናወኑ አበይት ጉዳዮችነ በወፍ በረር ለመቃኘት ሞክረናል።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 12:34 10 የካቲት 202112:34 10 የካቲት 2021ሔኒከን 8ሺህ ያህል ሠራተኞችን ሊቀንስ ነውየሔኒከን ኩባንያ የበላይ ሃላፊ ዶልፍ ቫን ዴን ብሪንክ 2020 "ያልተጠበቀ ቀውስ" ያጋጠመበት ዓመት መሆኑን ተናግረዋል።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 11:47 10 የካቲት 202111:47 10 የካቲት 2021ክራባት ባለማሰራቸው የተባረሩት የፓርላማ አባል እንዲመለሱ ተደረገበኒውዚላንድ የማኦሪ ማህበረሰብን ወክለው የፓርላማ አባል የሆኑት ግለሰብ ክራባት አላስርም ማለታቸውን ተከትሎ በፓርላማው ውዝግብ አስነስቷል።ተጨማሪ ያንብቡ next