ኮሮናቫይረስ

 1. ኮሮናቫይረስ

  በደቡብ አፍሪካ አገራት የታየው አዲሱ የኮሮናቫይረስ አይነት ተጨማሪ ስጋትን ፈጥሯል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. ምርመራ እየተደረገለት ያለ ሰው

  በደቡባዊ አፍሪካ በሚገኙ አገራት የተገኘ አዲስ የኮሮናቫይረስ ዝርያ አዲስ ስጋት መቀስቀሱ ተገለጸ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. መስኮት አጠገብ የቆመች ሴት

  በዩኤን ውመን የወጣው ይህ አዲስ ሪፖርት ወረርሽኙ በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶችን አባብሷል ብሏል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. ማስክ ያደረገች ሴት

  በአውሮፓ እና በአንዳንድ የእስያ አገራት እስከ መጋቢት ተጨማሪ 700,000 ሰዎች በኮቪድ ሊሞቱ ይችላሉ ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. ክትባት የሚወስድ ግለሰብ

  ኬንያውያን የኮቪድ-19 ክትባት ካልወሰዱ ከታኅሣሥ 21 ጀምሮ የሕዝብ ማመላለሻን ጨምሮ የመንግሥት አገልግሎቶችን አያገኙም ሲሉ የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ሙታሂ ካግዌ ተናግሩ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. አድማ በተኝ ፖሊስ በቤልጂየም ብራሰልስ

  የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት አዳዲስ የተቀመጡ የእንቅስቃሴ ገደቦችን በመላው አውሮፓ ተቃውሞ እየገጠማቸው ባለበት በዚህ ወቅት አውሮፓዊቷ ኦስትሪያ አዲስ የእንቅስቃሴ ገደብ ጥላለች።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. ኖቫክ ጆኮቪች

  የኮሮናቫይረስ ክትባት ያልወሰዱ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋቾች በ2022ቱ የአውስትራሊያ ኦፕን ላይ እንዲወዳደሩ አይፈቀድላቸውም ሲሉ የውድድሩ ዳይሬክተር ክሬግ ቲሊ ተናግሩ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. ተቃዋሚዎች ድንጋይ እና ርችት ከመወርወር ባለፈ የፖሊስ መኪናዎችን አቃጥለዋል።

  በሮተርዳም የተጣሉ አዳዲስ የኮቪድ-19 መከላከያ እርምጃዎችን ተከትሎ አመጽ በመቀስቀሱ የኔዘርላንድስ ፖሊስ የማስጠንቀቂያ ተኩስ መተኮሱ እና የአድማ መበተኛ ውሃ መጠቀሙ ተገለጸ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 9. ክትባት

  ፋይዘር በሙከራ ደረጃ ያለውን የኮሮናቫይረስ ማከሚያ መድኃኒቱን ታዳጊ አገሮች እንዲሠሩት እና እንዲያከፋፍሉት ፈቀደ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 10. ክትባት

  አስትራዜኒካ የሚያመርተውን የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ያለትርፍ ለአገራት የሚሰራጭበትን አሠራር ሊቀይር እንደሆነ ተሰምቷል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next