ተቃውሞ

 1. ሱዳን

  በሱዳን የመብት አቀንቃኞች፣ ጋዜጠኞች የሱዳንን ጦር ተሳድበዋል በሚል እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታውቋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. የሐውልት ምሰል

  ትዕዛዙ 'የደቦ ጥቃት' የሚያደርሱ ሰዎችን ይዘው ማሰር ያልቻሉ የሕግ አስፈፃሚ አካላት ደግሞ ከፌዴራል መንግሥት ፈንድ ይነፈጋቸዋል የሚል ትዕዛዝ ፕሬዝደንቱ አስተላልፈዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. የኮለምበስ ሀውልት

  የኮንፌዴሬት መሪዎች እና የዓለም አሳሹ ክሪስቶፈር ኮሎምበስ ሃውልቶች በተቃዋሚዎች ፈረሱ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. ነዋሪዎች በተቃውሞ ላይ

  በትግራይ የወረዳነት ጥያቄ ባነሱ ነዋሪዎች የመቀሌ- ሳምረ መንገድ እንደተዘጋ ነው

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. የሱዳን ወታደሮች ከአል-ባሽር ታማኞች ጋር ተጋጩ

  ማክሰኞ ረፋዱ ላይ በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም የተኩስ እና ፍንዳታ ድምፆች ተሰምተዋል። ምክንያቱ ደግሞ ወታደራዊው ኃይል 'ጀኔራል ኢንተለጀንስ ሰርቪስ' የተሰኘውን የስለላ መሥሪያ ቤት መክበብ ነበር።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. የቺሊ ፖሊሶች

  የተባበሩት መንግሥታት የቺሊ ፖሊሶችና ወታደሮች ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽመዋል አለ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. የሆንግ ኮንግ ፖሊስ

  የሆንግ ኮንግ ፖሊስ፤ በፖሊ ቴክኒክ ዩኒቨርስቲ ጊቢ ውስጥ 4,000 ተቀጣጣይ ጋዝ ጠርሙስ ውስጥ በመጨመር የተሠሩ ቦንቦች (ፔትሮል ቦንብ) ማግኘቱን ገለጸ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. የሆንግ ኮንግ ተቃዋሚዎች

  ሆንክ ኮንግ፤ በእድሜ ትንሹን ግለሰብ መንግሥትን በመቃወም ከተደረገው ሰልፍ ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ሥር ማዋሏ ተዘገበ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next