የታተመዉ 13:41 19 ጥር 202113:41 19 ጥር 2021ከአፈጉባኤዋ ጽህፈት ቤት መረጃ ሰርቃለች የተባለችው የትራምፕ ደጋፊ ተያዘችበአሜሪካ ካፒቶል አመፅ ወቅት ከዴሞክራቷ አፈጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ ጽህፈት ቤት ላፕቶፕ ወይም ሃርድ ድራይቭ ሰርቃለች የተባለች የዶናልድ ትራምፕ ደጋፊ በቁጥጥር ስር ዋለች።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 8:31 19 ጥር 20218:31 19 ጥር 2021ባይደን በመጀመሪያ ቀናቸው አወዛጋቢውን የነዳጅ ማስተላለፊያ ፕሮጀክት ይሰርዛሉ ተባለበነገው ዕለት በዓለ ሲመታቸውን የሚፈፅሙት ተመራጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በስልጣን የመጀመሪያ ቀናቸው አወዛጋቢ የሆነውን ኪስቶን ኤክስ ኤል የተባለውን የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ፕሮጀክት እንደሚሰርዙ የአሜሪካ ሚዲያዎች ሪፖርት አድርገዋል።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 7:42 19 ጥር 20217:42 19 ጥር 2021ስድስት አይረሴ የዶናልድ ትራምፕ አስገራሚ ፎቶዎችዶናልድ ትራምፕ እየመረራቸውም ቢሆን ነገ በአሜሪካ ሰዓት አቆጣጠር ቀትር ላይ ከነጩ ቤተ መንግሥት ጨርቄን ማቄን ሳይሉ ውልቅ ብለው መውጣት ይኖርባቸዋል፡፡ አንዳንድ ፎቶዎች ውዝግብ ያልተለየውን ዘመናቸውን ያስታውሳሉ፡፡ እስኪ ስድስቱን ብቻ እንመልከት፡፡ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 4:28 19 ጥር 20214:28 19 ጥር 2021ጆ ባይደን የትራምፕን ትዕዛዝ በመተላለፍ የኮቪድ-19 ጉዞ ገደብ እንደሚቀጥል አስታወቁበነገው ዕለት ስልጣን የሚረከቡት የአሜሪካው ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ቃል አቀባይ በዩናይትድ ኪንግደም፣ በአውሮፓ ህብረትና በብራዚል የተጣለው የጉዞ ገደብ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል። ፕሬዚዳንቱ ይህንን ውሳኔ ያስተላለፉት የጉዞ ገደቡ ይነሳ የሚለውን የትራምፕን ትዕዛዝ በመተላለፍ ነው።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 13:51 18 ጥር 202113:51 18 ጥር 2021ጓቲማላ ወደ አሜሪካ ሊያቀኑ ያሰቡ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አገደችስደት፡ ጓቲማላ ወደ አሜሪካ ሊያቀኑ ያሰቡ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን አገደችተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 11:44 18 ጥር 202111:44 18 ጥር 2021ኮሮናቫይረስን ፈርቶ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ 3 ወር የተደበቀው ግለሰብ ታሰረኮሮናቫይረስን ፈርቶ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ 3 ወር የተደበቀው ግለሰብ ታሰረተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 10:45 18 ጥር 202110:45 18 ጥር 2021የትራምፕ ነውጠኛ ደጋፊዎች እንደተፈሩት እየበጠበጡ አይደለም ተባለበርካታ የአሜሪካ ከተሞች ስጋት ስለያዛቸው ከወዲሁ ሰራዊት ማሰማራት ጀምረዋል፡፡ ትራምፕን የሚያደንቁና የነጭ የበላይነት የሚሰብኩ የኢንተርኔት ቡድኖች ደጋፊዎቻቸው በየከተማው አደባባይ እንዲወጡ እየቀሰቀሱ ይገኛሉ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 6:51 17 ጥር 20216:51 17 ጥር 2021ታዋቂው አሜሪካዊ ራፐር ዶ/ር ድሬ አገግሞ ከሆስፒታል ወጥቷል ተባለታዋቂው አሜሪካዊ ራፐርና ፕሮዲዩሰር ዶ/ር ድሬ በአንጎል የደም ቧንቧ ችግር ሆስፒታል ገብቶ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት አገግሞ ወደ ቤቱ ተመልሷል ተብሏል።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 5:42 17 ጥር 20215:42 17 ጥር 2021የአሜሪካ 50 ግዛቶች ነውጥ ይነሳል በሚል በተጠንቀቅ ላይ መሆናቸውን አሳወቁበመጪው ረቡዕ በዓለ ሲመታቸው የሚፈፀመው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደንን ሹመትን ለማስተጓጎል በትጥቅ የታገዘ አመፅ ይኖራል በሚል አምሳዎቹ ግዛቶች በተጠንቀቅ ላይ ናቸው ተባለ።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 11:01 16 ጥር 202111:01 16 ጥር 2021ትራምፕ ሥልጣን ከመልቀቃቸው ከጥቂት ቀናት በፊት የመጨረሻው የሞት ቅጣት ተፈጸመበአሜሪካዋ ግዛት ኢንዲያና ውስጥ የሞት ፍርደኛ የነበረው እስረኛ ደስቲን ሂግስ በፕሬዝዳንት ትራምፕ የሥልጣን ዘመን የመጨረሻው ሞተ የተፈጸመበት ግለሰብ ሆኗል።ተጨማሪ ያንብቡ next