የስራ ፈጠራ

 1. ላዕከ ማርያም ጌቱ እና ልመንህ ሙላት በቤተ-ሙከራ ውስጥ

  ከወዳደቁ ፕላስቲኮች የጫማ ቀለም የሚያመርቱት ሁለቱ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. ጸጋ ገብረኪዳን

  የሁለት ልጆች እናት ነች። በጽዳትና ተላላኪነት እየሰራች ባለችበት ድርጅት ውስጥ ድንገት ባገኘችው ሥልጠና ታግዛ፤ ከበለስ ማርማላታ በማምረት ለተለያዩ ድርጅቶች መሸጥ ጀመረች። እናት መሆን፣ ቤተሰብ መምራት እንዲሁም የግል ሥራን ማስተዳደር ያሉባት ተደራራቢ ኃላፊነቶች ቢሆኑም በጽናት ሁሉንም ከስኬት ለማድረስ እንደምትጥር ከቢቢሲ ጋር በነበራት ቆይታ ተናግራለች።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. Video content

  Video caption: ከበለስ ችፕስ፣ ማርማላታ ጭማቂ የምታመርተው ጸጋ ገብረኪዳን
 4. ናኦል ዳባ

  የንድፈ ሐሳብ ትምህርትን ወደ ተግባራዊ ዕውቀት ለመለወጥ የሚተጋው የፈጠራ ባለሙያ

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. ሐና ተክሌ

  ወጣትና የሦስት ልጆች እናት። ነዋሪነቷ በደቡብ አፍሪካ ነው። በኔትወርክ ማርኬቲንግ ላይ ለረዥም ዓመት ሰርታለች። በሕይወቴ ከማግኘት የበለጠ ከማጣት ብዙ ተምሬያለሁ ትላለች። ቢቢሲ በአሁኑ ሰዓት ስለተሰማራችበት የቢትኮይን ማይኒንግና የሕይወት ተሞክሮዋ አናግሯታል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. ፀደቀ ይኹኔ ወልዱ (ኢንጂነር ) የፍሊንት ስቶን ኢንጂነሪንግ መስራችና ባለ አክሲዮን

  አቶ ፀደቀ ይሁኔ በፍሊንት ስቶን ኢንጂነሪንግ መስራችነታቸው ነው ብዙዎች የሚያውቋቸው። አዳዲስ የሥራ ፈጣሪዎችንም በማበረታታት ስማቸው ይነሳል። አሁን ደግሞ በእድገትና ትራንስፎርሜሽን ላይ ያይዋቸውን ህፀጾች ለመጠቆም ባለ 500 ገፅ መጽሐፍ አሳትመዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. ኢዘዲን ካሚል ለፈጠራ ሥራዎቹ ከጠ/ሚ ዐበይ አሕመድ ሰርቲፊኬት ሲቀበል

  "ማንም ሰው ምንም ነገር ለመፍጠር ሲያስብ ከችግር ተነስቶ ነው ሊፈጥር ይሚችለው" የሚለውን ኢዘዲን ካሚልን እናስተዋውቃችሁ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next