ሶሪያ

 1. የአልባግዳዲ እህት

  የቀድሞው የአይ ኤስ መሪ አቡ ባካር አል ባግዳዲ እህት በሰሜናዊ ሶርያ ውስጥ በቁጥጥር ሥር መዋሏን የቱርክ ባለ ሥልጣኖች አሳወቁ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ

  ፕሬዝዳንት ትራምፕ ቱርክ ላይ ተጥሎ የነበረውን ማዕቀብ አነሱ

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. በሰሜን ሶሪያ የሚገኝ የአሜሪካ ጦር

  የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሶሪያና ቱርክ ድንበር አቅራቢያ እንዲወጡ ታዝዘው ከነበሩ ወታደሮች መካከል የተወሰኑት እንዲቆዩ መወሰናቸውን ተናገሩ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. ማይክ ፖምፕዮና ማይክ ፔንስ

  የአሜሪካው ምክትል ፕሬዝዳንት እንዳሉት ከሆነ የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት የኩርድ ወታደሮች ስፍራውን ለቅቀው እንዲወጡ ያግዛል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. የቱርክ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶጋን

  " የተኩስ አቁም አውጁ ይሉናል በጭራሽ አናደርገውም" ያሉት ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን፣ አክለውም " ጫና እያሳደሩብን ያሉት እርምጃችንን እንድናቆም ነው። ማዕቀብም ጥለዋል። ዓላማችን ግልፅ ነው። ስለማዕቀቡ አንጨነቅም" ብለዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. አፍቃሪ ቱርክ ተዋጊዎች

  አሜሪካ ቱርክ በአስቸኳይ ተኩስ እንድታቆም የምትፈልግ ሲሆን ምክትል ፕሬዝዳንት ማይክ ፔንስንም ወደ ስፍራው ልካለች።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. ቱርክ የአየርና የምድር ጥቃት ከከፈተችባቸው ከተሞች አንዱ በርቀት

  አሜሪካ ቱርክ የሶሪያ ድንበር ከተሞች ላይ የከፈተችውን ጥቃቷን ካላቆመች ማዕቀብ ሊጣልባት እንደሚችል አስጠነቀቀች።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next