ፖለቲካ

 1. ሳማንታ ፓዎር

  የህወሓት አማጺያን ከአማራ እና ከአፋር ክልሎች እንዲወጡ አሜሪካ ትጠይቃለች ሲሉ የአሜሪካ መንግሥት የተራድኦ ድርጅት ኃላፊ ሳማንታ ፓዎር አስታወቁ። ሳማንታ ወታደራዊ አማራጭ ለግጭቱ መፍትሄ መሆን ስለማይችል በትግራይ ክልል የሚገኙ የአማራ ክልል ኃይሎችም ይውጡ ሲሉ ጠይቀዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. የቱርክ ፕሬዝዳንት ጣይብ ኤርዶጋን

  የቱርክ ፕሬዝደንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን ቱርክ ለኢትዮጵያ የትኛውንም አይነት ድጋፍ ታደርጋለች አሉ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ያይር ላፒድ

  ኢራን በነዳጅ ማመላለሻ መርከብ ላይ ጥቃት ሰንዝራለች ስትል እስራኤል ከሰሰች

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. የህወሓት ኃይሎች

  የፌደራል መንግሥቱ የተናጠል ተኩስ አቁም ማወጁን ተከትሎ ባለሰባት ነጥብ ቅድመ ሁኔታዎችን አቅርበው የነበሩት የትግራይ ኃይሎች በድርድር ላይ የተመሰረተ ተኩስ ለአቁም ለማድረግ የተሻሻለ አዲስ ቅድመ ሁኔታ አቀረበ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

  የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፤ ሱዳን ወታደሮቿን ከኢትዮጵያ ግዛት እንድታስወጣ ዓለም አቀፉ ማሳሰብ እንዳለበት ተናገሩ። አምባሳደር ዲና ሳምንታዊ የመገናኛ ብዙኃን መግለጫቸውን ዛሬ ሲሰጡ፤ ሱዳን እአአ በ1972 በሁለቱ አገሮች መካከል የተደረገውን ስምምነት እንድትከተል አሳስበዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. ኢዜማ

  የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ሰኔ 14 በተካሄደው ብሔራዊ ምርጫ በሃያ ስምንት የምርጫ ወረዳዎች ምርጫው እንዲደደገም ያቀረበው አቤቱታ ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምላሽ እንዲሰጥ ፍርድ ቤቱ ውሳኔ አሳልፏል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. ጀዋር መሐመድ እና በቀለ ገርባ

  አቶ ጀዋር መሐመድን ጨምሮ በአቶ ጀዋር መሐመድ የክስ መዝገበ የተከሰሱ አራት ተከሳሾች በሌሉበት ጉዳያቸው እንዲታይ ፍርድ ቤት ወሰነ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. ካርታ

  ባለፈው ቅዳሜ በአፋር እና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ በሆነ የይገባኛል ጥያቄ በሚነሳበት ቦታ በተፈፀመ ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መገደላቸውን የሶማሌ ክልል ኮምዩኒኬሽን ምክትል ኃላፊ ለቢቢሲ ገለጹ። የክልሉ ኮሚዩኒኬሽን ምክትል ኃላፊ አቶ መሐመድ ሮብሌ እንዳሉት ቅዳሜ ሐምሌ 17/2013 ዓ.ም በአፋር ክልል ሥር በሚገኘው እና በርካታ የሶማሌ ብሔር ተወላጆች ይኖሩበታል ባሉት ከተማ በንጹሃን ሰዎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ከ300 በላይ ሰዎች ሞተዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 9. የቱኒዝያው ፕሬዚዳንት

  የቱኒዚያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ፕሬዚዳንቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከስልጣን በማባረር እና በኋላም ፓርላማው ላይ እገዳ በመጣል መፈንቅለ መንግስት ለማካሄድ አስበዋል አሉ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 10. የቱኒዚያ ተቃዋሚዎች

  በመላው ቱኒዚያ የተቀሰቀሰውን ከፍተኛ አመጽ ተከትሎ ፕሬዝደንቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ከስልጣና አንስተው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን ደግሞ አገዱ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next