የታተመዉ 4:37 6 ሚያዚያ 20214:37 6 ሚያዚያ 2021ሰሜን ኮሪያ ለቶክዮ ኦሎምፒክ "እንዳትጠብቁኝ አልመጣም" አለችሰሜን ኮሪያ በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በሚደረገው የቶክዮ ኦሎምፒክ አልሳተፍም ብላለች፡፡ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 3:57 1 ሚያዚያ 20213:57 1 ሚያዚያ 2021አራት ልጆች ብቻ ያሉባት የደቡብ ኮሪያዋ የአዛውንቶች ደሴትVideo contentVideo caption: በዕድሜ መግፋት ምክንያት አራት ልጆች ብቻ የቀሩባት የኮሪያዋ ደሴትበዕድሜ መግፋት ምክንያት አራት ልጆች ብቻ የቀሩባት የኮሪያዋ ደሴትበዕድሜ መግፋት ምክንያት አራት ልጆች ብቻ የቀሩባት የኮሪያዋ ደሴት
የታተመዉ 5:00 26 መጋቢት 20215:00 26 መጋቢት 2021ሰሜን ኮርያ ያስወነጨፈችው ሚሳዔል "አዲስ በታክቲክ የሚመራ" እንደሆነ ገለፀችሰሜን ኮርያ ሐሙስ እለት ያስወነጨፈችውን ሚሳዔል በሚመለከት ባወጣችው መግለጫ "አዲስ በታክቲክ የሚመራ ተወንጫፊ" መሳሪያ መሆኑን ገለፀች።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 4:52 25 መጋቢት 20214:52 25 መጋቢት 2021ሰሜን ኮሪያ ሁለት የባሊስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ጃፓን ባሕር አስወነጨፈችሰሜን ኮሪያ ጆ ባይደን የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ከሆኑ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የባሊስቲክ ሚሳኤሎችን በጃፓን ባህር ላይ እንደተኮሰች አሜሪካ እና ጃፓን ገለጹ።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 3:49 18 መጋቢት 20213:49 18 መጋቢት 2021የሰሜን ኮሪያዋ ኃያል ሴት ማን ናት?ባለፉት ጥቂት ዓመታት ነው መታየት የጀመረችው። ኪም ዮ ጆንግ ትባላለች። የታላቁና ክንደ ብርቱው የሰሜን ኮሪያ ፕሬዝዳንት የኪም ጁንግ ኡን ታናሽ እህት ናት።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 5:05 16 መጋቢት 20215:05 16 መጋቢት 2021ሰሜን ኮሪያ አሜሪካ በፍጹም እንዳታበሳጫት አስጠነቀቀችየሰሜን ኮሪያው ፕሬዝዳንት ኪም ጆንግ ኡን እህት አሜሪካን በጠንካራ ቃላት አስጠነቀቁ፡፡ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 5:25 12 መጋቢት 20215:25 12 መጋቢት 2021የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ትምህርቱን ያቋረጠው ኮሪያዊ ቢሊየነር ሆነየኩፓንግ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ የሆነው ኪም የተወለደው የደቡብ ኮሪያ ዋና ከተማ ሴውል ነው። የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሳለ ነው ወደ አሜሪካ መጥቶ የዩናይትድ ስቴትስ ዜግነት ያገኘው።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 6:31 21 የካቲት 20216:31 21 የካቲት 2021ትራምፕ ኪምን "በኤር ፎርስ ዋን ልሸኝህ" ሲሉ ጠይቀዋቸው ነበርፕሬዝደንቱ ኪም በቻይና በኩል አድርገው በባቡር እንደመጡ ያውቁ ነበር። 'በሁለት ሰዓት ውስጥ ወደ ሃገርህ ላደርስህ እችላለሁ' ቢሏቸውም ኪም ግን አሻፈረኝ አሉ።"ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 5:02 18 የካቲት 20215:02 18 የካቲት 2021ከ1.3 ቢሊየን ዶላር በላይ አጭበርብረዋል የተባሉ ሰሜን ኮሪያውያን አሜሪካ ውስጥ ተከሰሱበመላው ዓለም ከሚገኙ ባንኮችና የንግድ ተቋማት ከ1.3 ቢሊየን ዶላር በላይ ለማጭበርበርና በግዳጅ ለመውሰድ ሞክረዋል የተባሉ ሶስት ሰሜን ኮሪያውያን አሜሪካ ውስጥ ክስ እንደተመሰረተባቸው ተገለጸ።ተጨማሪ ያንብቡ next
የታተመዉ 5:12 17 የካቲት 20215:12 17 የካቲት 2021ከሕዝብ እይታ ተሰውረው የነበሩት የኪም ጆንግ ኡን ባለቤት ከአመት በኋላ ታዩከህዝብ እይታ ተሰውረው የነበሩት የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ባለቤት ከአመት በኋላ መታየታቸውን የአገሪቱ ሚዲያ ዘግቧል።ተጨማሪ ያንብቡ next