ሰብአዊ መብቶች

 1. የማያንማር መሪ ሳን ሱ ቺ በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት -ዘ ሄግ ሲናገሩ

  የምያንማር መሪ ሳን ሱ ቺ የአገሪቷ ወታደሮች በሮሂንጃ ሙስሊሞች ላይ የዘር ጭፍጨፋ ስለማድረጋቸው ማረጋጋጫ የለም ብለዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. የፍርድቤት መዶሻ

  በፀረ ሽብር አዋጅ ተከሰው እስር ቤት የነበሩና ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ክሳቸው ተሽሮ ነጻ የወጡ 300 የሚደርሱ ግለሰቦች ተሰባስበው የአዲስ አበባ የፖለቲካ እስረኞች ማኅበር መስርተዋል። የቀድሞ እስረኞቹ ጥያቄዎች ምንድን ናቸው? ቢቢሲ የአዲስ አበባ የፖለቲካ እስረኞች አስተባባሪ ኮሚቴ ዋና ጸሐፊ ዳሰማ ሶሪን አነጋግሯል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. ጀርመናዊው ገዳይ የመረሳት መብቱ ተከበረለት

  ጀርመናዊው ወንጀለኛ ከኢንተርኔት የመረሳት መብቱ እንዲከበርለት ፍርድ ቤት ወሰነ

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. ዘቢብ ካቩማ በቤቷ ጓሮ

  ዘቢብ ካቩማ ተማሪ እያለች ነበር የሥራ ልምድ ለማግኘት የተባበሩት መንግሥታትን የተቀላቀለችው። አሁን በኬንያ መዲና የተባበሩት መንግሥታት ዋና ኃላፊ በመሆን ትሠራለች። ተሞክሮዋን እነሆ...

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር)

  2.3 ሚሊየን መራጮች በተመዘገቡበት የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ከታዩበት ጥቂት እንከኖች ውጪ በሰላም መከናወኑን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ገለፀ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. የሉተር ኪንግ ስም ከመንገድ ላይ እንዲነሳ ተደረገ

  የካንሳስ ከተማ ነዋሪዎች በጥቁር መብት ተሟጋቹ ስም እንዲጠራ ከተደረገው መንገድ ላይ ስያሜው እንዲነሳ አድርገዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. በበይነ መረብ የሚሸጡት ሴቶች

  ኩዌት በድረገጽ ሰዎችን ሲሸጡ የነበሩ ግለሰቦች ላይ እርምጃ መውሰድ ጀመረች

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. Bride in wedding gown

  የደስታቸው ቀን መሆን የነበረበት የሰርጋቸው እለት ቀሪ የትዳር ህይወታቸውን እንዳበላሸባቸው የሚናገሩ ሴቶች አሉ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 9. የኢትዮጵያ ካርታ፤ ዶዶላ

  ባሳለፍነው ረቡዕ በተለያዩ ቦታዎች የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ ምዕራብ አርሲ፤ ዶዶላ ከተማ ውስጥ በተቀሰቀሰ ግጭት የ8 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ከነዋሪዎች እና ከሆስፒታል ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ግጭቱን ሸሽተው በቤተክርስቲያናት ከተጠለሉ አራተኛ ቀናቸውን የያዙት ምዕመናንም ችግር ላይ መውደቃቸውን ለቢቢሲ ገልፀዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 10. Diamonds

  የአሜሪካ መንግሥት ከዚምባብዌ የሚመጣውን ያልተጣሩ የአልማዝ ምርቶችን በማዕድን ቁፋሮው ወቅት የጉልበት ብዝበዛን ይጠቀማሉ በሚል አግጃለሁ ብሏል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next