ምጣኔ ሃብት / ኢኮኖሚ

 1. ጄፍ ቤዞስ

  ኦክስፋም ያወጣው ሪፖርት እንደሚያመለክተው፤ በወረርሽኙ ወቅት ሀብታቸው የናረ አስር ወንዶች ሀብት ንብረት ሲደመር 540 በሊዮን ዶላር ይጠጋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. ቻይናውያን የፋብሪካ ሠራተኞች

  ቻይና በቀጥታ የውጭ ኢንቨስትመንት (FDI) ለመጀመርያ ጊዜ አሜሪካንን በመብለጥ የምድራችን ቁጥር አንድ አገር ለመሆን በቃች።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. ፎርቹና መርከብ

  ሩሲያና አውሮፓን የሚያስተሳስረው ንግድ በዋዛ የሚታይ አይደለም። አውሮፓ 40 ከመቶ ጋዝ የምታገኘው ከሩሲያ ነው።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. ጆ ባይደን

  ተመራጩ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ የተመታውን የአሜሪካ ኢኮኖሚ ለማነቃቃት 1.9 ትሪሊየን ዶላር የገንዘብ ማዕቀፍ እቅድ ይፋ አደረጉ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. የሰሜን ኮርያ ፕሬዝዳንት ኪም ጆንግ ኡን

  ሰሜን ኮርያ ከባለፈው ዓመት ታኅሣስ ወር ጀምሮ ምንም እንኳ አንድም በቫይረሱ የተያዘ ሰው የለም ብትልም የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል በሚል ድንበሯን ዘግታለች።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. 2020 በፎቶ

  2020 በፎቶ ፡ ከኮሮናቫይረስ ጨረቃ ላይ ሰንደቅ አላማ እስከማስቀመጥ

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. በርካታ አሜሪካውያን በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ሥራቸውን በማጣታቸው የመንግሥትን እጅ ጠባቂ ሆነዋል

  ለእያንዳንዱ አሜሪካዊ 2 ሺህ ዶላር ይሰጠው የሚል ማዕቀፍ ካለመጣችሁ 'አንገቴን ለካራ' ብለው የነበሩት ዶናልድ ትራምፕ በምን ምክንያት ሐሳባቸውን እንደቀየሩ አልታወቀም።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. አንዲት ቻይናዊት ሠራተኛ

  ቻይና ሌሎች ሃገራት እንዳጋጠማቸው የምጣኔ ሃብት ድቀት ውስጥ አልገባችም። እንደውም ዘንድሮ 2 በመቶ ዕድገት ታመጣለች ተብሎ ይጠበቃል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 9. ጠ/ሚ ዐብይ

  ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ እና የኬንያው ፕሬዘዳንት ኡሁሩ ኬንያታ የላሙ ወደብ ግንባታን ጎበኙ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next