የምሥራቅ አፍሪካ የአንበጣ መንጋ

 1. ደረቅ የአየር ሁኔታ

  በዚህ ዓመት ሶማሊያን ባጋጠሟት ተፈጥሯዊ ችግሮች ምክንያት በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሕዝቧ የሚያስፈልገውን ምግብ ሊያገኝ እንደማይችል ተነገረ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. አንበጣ የያዘች ኢትዮጵያዊት

  የአንበጣ መንጋ ወደ ሰሜናዊ ክፍል በማምራት ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ የሶማሊ ክልል እየተስፋፋ ነው። ከዚህ በተጨማሪ እድገታቸውን ያልጨረሱ አንበጣዎች በኦሮሚያ ክልል በተለይ በምስራቅ ሐረርጌ፣ አርሲ፣ ባሌና ቦረና ይገኛሉ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. ሲሪል ራማፎሳ

  ደቡብ አፍሪካ ለፕሬዝዳንቷ ሲሪል ራማፎሳ ቅድሚያ በመስጠት የጆንሰን ኤንድ ጆንሰን የኮሮናቫይረስ ክትባትን መስጠት ጀምራለች።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. የአንበጣ መንጋ ወረርሽኝ

  በምስራቅ አፍሪካ በዚህ ዓመት ብቻ የአንበጣ ወረርሽኝ ሲከሰት ሶስተኛው ነው።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ

  ምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ኡጋንዳ ሐሙስ ጥር 6/2013 ዓ.ም ብሔራዊ ምርጫ አካሂዳለች። በዚህ ምርጫ አገሪቷን ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ የመሯት ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒና ሙዚቀኛና ፖለቲከኛው ቦቢ ዋይን ዋነኛ ተፎካካሪ ሆነዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. የአንበጣ ወረራ በሶማሌ ክልል

  በደቡብ ኢትዮጵያና በሰሜን ኬንያ የተከሰተው አዲስ የአንበጣ መንጋ በምሥራቃዊ አፍሪካ አካባቢዎች እየተዛመተ መሆኑን የተባበሩት መንግሥታት የምግብና እርሻ ድርጅት [ፋኦ] አስጠነቀቀ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. በሕንድ የደረሰ የጎርፍ አደጋ

  ክርስትያን ኤይድ የተሰኘው በጎ አድራጎት ድርጅት ባወጣው ሪፖርት ዓለም በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እግር ተወርች ተይዞ መላወሻ ባጣበት ወቅት የአየር ንብረት ለውጥ ደግሞ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ ሆኖበት ነበር ብሏል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. ኬንያዊው ገበሬ የበቆሎ እርሻው በአንበጣ መንጋ ከተጠቃበት በኋላ

  ለአንበጣ መራባት ምቹ ሁኔታ አለ ማለት በምስራቅ አፍሪካና የመን ለሚገኙ ሚሊዮን ሰዎች ሕይወት አደጋ ላይ ነው ማለት ነው።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 9. Video content

  Video caption: መቋጫ ያጣው የአንበጣ መንጋ ወረራ!

  መቋጫ ያጣው የአንበጣ መንጋ ወረራ!

 10. የአንበጣ መንጋ

  የትግራይ ክልል ግብርና ቢሮ የአንበጣ መንጋው ላይ የኬሚካል እርጭት ለማድረግ አስፈላጊ መረጃዎችን መስጠት ፍቃደኛ ባለመሆኑ በትግራይ ክልል በአውሮፕላን የታገዘ የኬሚካል እርጭት ማካሄድ አለመቻሉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next