ኦህዴድ

 1. ከታሰሩት የኦነግ አመራሮች መካከል አንዱ

  አምስት የኦነግ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ሌሎች አባላቱ ዛሬ ማለዳ በአዲስ አበባ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የድርጅቱ ቃል አቀባይ ለቢቢሲ ገለፁ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. ኮሚሽነር ሰለሞን ታደሰ

  የቡራዩ ከተማ አስተዳደርና ፀጥታ ሃላፊ አቶ ሰለሞን ታደሰ ትናንት [አርብ] ምሳ ሰዓት ላይ በቡራዩ ከተማ በጥይት ተመተው የተገደሉ ሲሆን ከአቶ ሰለሞን ታደሰ ጋር አብረው የነበሩት የፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ወረዳ የልዩ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ተስፋዬ ድንቁም በጥይት ተመተው የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው ይገኛል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ምክትል ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ

  የአገር መከላከያ ሠራዊት ምክትል ኢታማዦር ሹም የሆኑት ጄነራል ብርሃኑ ጁላ በምዕራብ ኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ሕዝብ ይዘርፋሉ፣ ይደበድባሉ፣ ያግታሉ ሲሉ ይናገራሉ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. ካቴና እስር ቤት በር ላይ

  በኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱት ኦነግና ኦፌኮ አባላቶቻችን በገፍ እየታሰሩብን ነው ሲሉ የተናገሩ ሳይሆን የክልል መንግሥት ቃል አቀባይ በበኩላቸው በፖለቲካ ተሳትፏቸው ብቻ የታሰሩ በክልላችን የሉም ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. ጠቅላይ አቃቤ ህግ

  ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ትናንት ሐሙስ ዕለት ባወጣው መግለጫ ለአገሪቱ ደህንነትና ለህዝቡ ህልውና ሲባል ከዚህ በኋላ ማናቸውንም በወንጀል ድርጊት ውስጥ የሚሳተፉ አካላትን እንደማይታገስ ጽኑ አቋም መያዙን አስታውቋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ በጅማ ከተማ የተደረገው የድጋፍ ሠልፍ

  ትናንት፣ የካቲት 3 2012 ዓ.ም በጅማና በአጋሮ ከተሞች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይን የሚደግፍ ሠልፍ የተካሄደ ሲሆን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) በጅማ ስታዲየም ከደጋፊዎቹ ጋር ሊያካሄድ የነበረው የትውውቅ መድረክ በበኩሉ መከልከሉ ተሰምቷል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. አቶ ታዬ ደንደኣ

  የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ ታዬ ደንደአ በቢሾፍቱ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው የገንዘብና የንብረት ዘረፋ እንደተፈፀመባቸው ተናግረዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. መሮ

  ዲሪባ ኩማ ወይም ጃል መሮ ከቢቢሲ ጋር በነበረው አጭር ቆይታ፤ በምዕራብ ኦሮሚያ ስላለው ሁኔታ፣ ስለታገቱት የደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እንዲሁም ከሌሎች አካላት ጋር አብሮ ይሰራል በሚሉት ጉዳዮች ላይ ምላሽ ሰጥቷል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 9. ኢንተርኔት የተቋረጠባቸው የምዕራብ ወለጋ አካባቢዎች

  በምዕራብ ኦሮሚያ የስልክና ኢንተርኔት ከተቋረጠ ቀናቶች ተቆጠሩ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 10. በሕገወጥ ተሰርተው እየፈረሱ ያሉ ቤቶች

  ከፌዴራል ፖሊስ፣ ከኦሮሚያ ክልል መንግሥትና ከአዲስ አበባ አስተዳደር የፖሊስ ኮሚሽኖች ተወጣጥቶ የተዋቀረ ሕግ አስከባሪ ግብረ ኃይል ከጥር ወር የመጀመሪያ ሳምንት ጀምሮ በሕገ-ወጥ ወረራ የተያዙ መሬቶችና የተሰሩ ቤቶች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ መግለፁ ይታወሳል። በአዲስ አበባ ዙሪያም ሕገ ወጥ ግንባታዎች መስፋፋታዎችን የኦሮሚያ ክልል ኃላፊዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next