የስራ እድል

 1. 45 ሺህ ሹፌሮች ያሉት ኡበር የሎንዶን ፍቃዱን ተነጠቀ

  የተሰኘው የታክሲ አገልግሎት ሰጭ ድርጅት በእንግሊዝ ከተማ ሎንዶን እንዲሠራ የተሰጠው ፈቃድ ተነጠቀ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. ስብሰባ ሲካሄድ

  በስዊድኑ ማላሞ ዩኒቨርስቲ የተሠራ ጥናት፤ ስብሰባ እንደ 'ህክምና' ሊወሰድ እንደሚችል ይፋ አድርጓል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. Video content

  Video caption: የኬሚካል ኢንጂነሪንግ ምሩቁ ሊስትሮ

  የኬሚካል ኢንጂነሪንግ ምሩቁ ሊስትሮ

 4. ቸኮለ መንበሩ ጫማ ሲሰፋና በምረቃ ገዋኑ

  በየዓመቱ በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ይመረቃሉ። ከምረቃ በኋላ ሥራ ማግኘት የሁሉም ተመራቂዎች ዋነኛ ፈተና ነው። የኬሚካል ኢንጂነሪንግ ተመራቂው ቸኮለ በተማረበት መስክ መስራት ስላልቻለ ባህር ዳር ውስጥ ጫማ ይጠርጋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. ቶክዮ ውስጥ ሠራተኞች እረፍት ሲወስዱ

  የጃፓኑ የማይክሮሶፍት ቅርንጫፍ ሠራተኞቹ በሳምት አራት ቀን ብቻ እንዲሠሩ ማድረጉን ተከትሎ ሽያጭ በ40 በመቶ ማደጉን ይፋ አድርጓል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. Stock photo of man and woman

  ለሥራ ከከተማ የወጣ ሰራተኛ ወሲብ ሲፈጽም በመሞቱ ቀጣሪው ኃላፊነቱን ይውሰድ ተብሏል

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next