ሙስና

 1. ቅንጡ ቤተ መንግሥት

  የሩስያው ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ቅንጡ ቤተ መንግሥት ለመገንባት በሕገ ወጥ መንገድ ገንዘብ ማፍሰሳቸውን የሚያሳየው የምርመራ ቪድዮ በተለቀቀ በጥቂት ቀናት ውስጥ ከ20 ሚሊዮን በላይ ተመልካች አግኝቷል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. የግዙፉ ሳምሰንግ ኩባንያ ወራሽ ሊ ጃ ዮንግ

  ሳምሰንግ ግሩፕ የኢንሹራንስ፣ የሳምሰንግ ኢንዱስትሪና የሳምሰንግ ሲ ኤንድ ቲ እንዲሁም ሌሎች በርካታ እህት ኩባንያዎች ያሉት ሲሆን የበርካታ አሜሪካና የደቡብ ኮሪያ ኩባንያዎች ድርሻ ያለው ንብረት ነው፡፡

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. ማይክ ሶንኮ በወጣቶች ዘንድ ዝነኛ ናቸው

  የናይሮቢ ከተማ ገዢ የነበሩት ማይክ ሶንኮ እጅጉን ተሽቀርቅረው መታየት የሚወዱ፣ የወርቅ ጌጣጌጦችን የሚያዘወትሩ መሪ የነበሩ ሲሆን የቀረበባቸውን ክስም አስተባብለዋል። እንደ እርሳቸው ከሆነ በናይሮቢ ከተማ በሙስና በተዘፈቁ ቡድኖች የሕዝብ ገንዘብ እንዳይዘረፍ የሚያደርጉትን ትግል ለማስቆም የተሰራ ሴራ ነው።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. ጄሪ ራውሊንግስ

  የጋና የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጄሪ ጆን ራውሊንግስ በ73 አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. በደቡብ አፍሪካ ፖሊስ በዚህ ሳምንት የተያዘው ፌራሪ

  የቀድሞው ፕሬዘዳንት ጄኮብ ዙማ ከሥልጣን መነሳታቸውን ተከትሎ የመጡት መሪ፤ በጄኮብ ዘመን ተንሰራፍቶ የነበረውን ሙስና ለማስወገድ ቃል ገብተዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. የመከላከያ ሚንስትሯ ኖሲቪዌ ማፒሳ-ናቃኩላ

  የደቡብ አፍሪካ አየር ኃይል አውሮፕላንን ለፓርቲ ጥቅም አውለዋል የተባሉት የመከላከያ ሚንስትር የሦስት ወር ደመወዛቸውን ተቀጡ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. ተቃዋሚ

  በኬንያ ለኮቪድ-19 የህክምና መሣሪያዎች የተመደበ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር መበዝበዙን ተከትሎ 15 ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እና ነጋዴዎች ላይ ክስ ሊመሠረት ነው።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. ሬን ዚኪንግን

  የቀድሞ የመኖሪያ ቤቶች አልሚው እና የቻይናው ፕሬዝደንት ዢ ዢንፒንግ ተቺው በሙስና ወንጀሎች የ18 ዓመት እስር ተበየነባቸው።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 9. የሳዑዲ ንጉሥ

  በዓመቱ መባቻ ዋል ስትሪት ጆርናል እንደዘገበው፤ የንጉሡን ታናሽ ወንድም ልዑል አህመድ ቢን አብዱላዚዝ እና የቀድሞው ልዑል አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ናይፍ ጨምሮ ሦስት ከፍተኛ ንጉሣዊ ቤተሰቦች ታስረዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 10. ስቲቭ ባነን

  የትራምፕ የቀድሞ አማካሪ ስቲቭ ባነን አሜሪካን ከሜክሲኮ ለመለየት ልገነባው ነው በሚል ከሰበሰበችው መዋጮ ላይ ወደ ግል ኪሳቸው ሚሊዮኖችን አስገብተዋል በሚል ተከሰሱ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next