የአየር ጉዞ አደጋዎችና ክስተቶች

 1. ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላ

  በሲያትል አሜሪካ የቦይንግ 737 አውሮፕላን ማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ ከፍተኛ የሥራ አመራር የነበሩት ግለሰብ በኩባያው ምርት 737 ማክስ አውሮፕላን ደኅንነት ላይ ያላቸውን ስጋት ገለጹ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. የስሪዊጃያ ኤስጄ182 አብራሪ

  አውሮፕላኑ ከ130 ሰዎችን የማሳፈር አቅም ቢኖረውም በዚህ በረራው ግን 56 መንገደኞችንና 6 የበረራ ሠራተኞችን ይዞ ነበር ጉዞውን ያደረገው። የበረራ መከታተያ ድረ ገጽ እንዳለው የአውሮፕላኑ ግንኙነት የተቋረጠው ከ10 ሺህ ጫማ በላይ በሆነ ከፍታ ላይ ከደረሰ ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ነው።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. ከባሕር ላይ የተገኘ የአወሮፕላኑ አካል

  የኢንዶኔዢያ ባለስልጣናት ከዋና ከተማዋ ጃካርታ ከተነሳ በኋላ የተሰወረው ቦይንግ 737 አውሮፕላን ወድቆበታል ብለው ያመኑትን ቦታ ባሕር ላይ መለየታቸውን አስታወቁ። ከባሕር ውስጥ የአውሮፕላኑ የበረራ መመዝገቢያ ሳጥን ሳይሆን አይቀርም የተባለ ምልክት በፍለጋ ላይ በተሰማሩ ሠራተኞች ተገኝቷል። አውሮፕላኑ ወድቆበታል ወደተባለው የባሕሩ ክፍል ከ10 በላይ መርከቦች ከባሕር ኃይል ጠላቂ ባለሙያዎች ጋር መሰማራታቸው ተነግሯል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. ፖሊሶችና ዓሳ አስጋሪዎች የአውሮፕላኑ ስብርባሪ ነው ያሉትን ይዘው

  ከኢንዶኔዢያ ዋና ከተማ ጃካርታ ከተነሳ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ግንኙነቱ የተቋረጠውና 62 ሰዎችን አሳፍሮ የነበረው የመንገደኞች አውሮፕላን ባሕር ላይ ሳይከሰከስ እንዳልቀረ ተነገረ። ስሪዊጃያ የተባለው አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 አውሮፕላን ደብዛው የጠፋው በአገሪቱ ምዕራብ ካሊማንታን ግዛት ወደምትገኘው ፖቲያናክ ወደተባለች ስፍራ በመብረር ላይ ሳለ መሆኑን ባለስልጣናት ተናግረዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. Boeing 737 Max plane

  ቦይንግ ከ737 ማክስ ጋር በተያያዘ 2.5 ቢሊዮን ዶላር ለመክፈል ተስማማ

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. አውሮፕላን ምስል

  ባለፈው ዓመት የኮሮናቫይረስ ያስከተለውን ቀውስ ተከትሎ በመላው ዓለም በርካታ በረራዎች ቢታገዱም የአደጋው መጠን ግን ከ2019 የበለጠ ሆኗል

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. 737 ማክስ

  የኤር ካናዳ ንብረት የሆነ 737 ማክስ አውሮፕላን ድንገተኛ የሞተር ችግር ገጥሞት እንዲያርፍ መገደዱ ተገለጸ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. 737 ማክስ አውሮፕላኖች

  የአሜሪካ ሴኔት መርማሪዎች የአውሮፕላን አምራቹ ቦይንግ የ737 ማክስ አውሮፕላኖችን የሚፈትሹ አብራሪዎችን 'ተገቢ ባልሆነ መልኩ' ስልጠና እንዲያገኙ አድርጓል ሲሉ ከሰሱ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 9. ጎል አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስን ወደ በረራ እንደሚመልስ አስታወቀ።

  የብራዚሁ ጎል አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስን ወደ በረራ እንደሚመልስ አስታወቀ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 10. ቦይንግ 737 ማክስ

  ሁለት አሰቃቂ አደጋዎችን ተከትሎ ከበረራ ታግደው የነበሩት የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች እንደገና እንዲበሩ ፈቃድ አግኝተዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next