ኢህአዴግ

 1. ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በዛሬው ዕለት ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ውይይት ያካሄዱ ሲሆን ለአንዳንድ ጥያቄዎችና አስተያየቶችም ምላሽ ሰጥተዋል።የዛሬው ውይይት በዋናነት በሁለት ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ሲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች የምክክር መድረክ እንዲካሄድ ቀጣይ አቅጣጫን ማስቀመጥ እንዲቻል እና የልማት ጉዳዮች እንዲሁም ሰላምና ደህንነትን የመሳሰሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑንም ከጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ የወጣው መግለጫ አመልክቷል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ አቶ ንጉሱ ጥላሁን፣ ጌታቸው ረዳ

  ከድምጻ ሃጫሉ ግድያ እንዲሁም በኋላ እንደ አዲስ ባገረሸው አለመረጋጋት ህወሃትን የሚወነጅሉ መግለጫዎች በተደጋጋሚ ሲቀርቡ ተሰምቷል። ህውሃትም ባወጣው መግለጫ ተጠያቂውን “የአራት ኪሎው መንግሥት” አድርጎ፣ ህዝቡን ለየትኛውም ወሳኝ ፍልሚያ በተጠንቀቅ እንዲቆም ጥሪ አስተላልፏል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. መቀለ ከተማ

  የሐይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎች ለሽምግልና ወደ መቀሌ ዛሬ ያቀናሉ። እነዚህ የአገር ሽማግሌዎች በቀጣይም ወደተለያዩ የኢትዮጵያ ክልል ከተሞች እነደሚሄዱ አስታውቀው፣ ምዕራብ ኦሮሚያም እንሄዳለን ሲሉ ተናግረዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. አቶ ለማ መገርሳ

  የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (ኦቢኤን) የቦርድ አባል እና የክልሉ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ የአቶ ለማ መገርሳ ድምጽ በኦቢኤን እንዳይተላለፍ ስለመደረጉ የማውቀው ነገር የለም አሉ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. በረከት ስምኦን

  የአቶ በረከት ስምኦን ባለቤት ወ/ሮ አሲ ፈንቴ፤ በባለቤታቸው እና በአቶ ታደሰ ካሣ ላይ የተላለፈው ውሳኔ እውነቱን ለሚያውቅ የሚያሳዝን እና የማይገባ ነው አሉ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. ከታሰሩት የኦነግ አመራሮች መካከል አንዱ

  አምስት የኦነግ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ሌሎች አባላቱ ዛሬ ማለዳ በአዲስ አበባ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የድርጅቱ ቃል አቀባይ ለቢቢሲ ገለፁ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. የአምቦ ከተማ

  በአምቦ ለጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድና ፓርቲያቸውን በመደገፍ በተደረገው ሠልፍ ላይ ቦንብ ተወርውሮ በርካቶች መጎዳታቸው ተሰማ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል

  በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው ጣልቃ ገብነት እንዲሁም በትግራይ ላይ ያለው ጥላቻ የማይስተካከል ከሆነ "ትግራይ ራስዋን የቻለች አገር ናት ብላችሁ ልታውጁ ይገባል" ሲሉ ለተወካዮች ምክር ቤት አባላት ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል መልእክት አስተላልፈዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 9. የቀድሞዎቹ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝና መለስ ዜናዊ

  ዛሬ የካቲት 11፣ 2012 ዓ. ም. ህወሓት የትጥቅ ትግል የጀመረበት 45ኛ ዓመት ክብረ በዓል በትግራይ በደማቅ ሁኔታ በመከበር ላይ ነው። የደርግን ሥርዓት ገርስሶ ሥልጣን ከተቆጣጠረ ከሦስት አስርት ዓመታት በኋላ ከማዕከላዊ መንግሥት ሥልጣንም ገሸሽ ተደርጎ ክልሉን እያስተዳደረ ይገኛል። ለመሆኑ ህወሓት ከዬት ተነስቶ የት ደረሰ? በስልጣን ላይ በነበረበት ወቅት ያደረጋቸው አስተዋፅኦዎች ምንድን ናቸው? ስህተቶቹስ ምን ይመስላሉ? በጨረፍታ እንመለከተዋለን።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 10. አቶ ስዩም መስፍን

  የቀድሞ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ስዩም መስፍን እና የቀድሞ የትግራይ ፕሬዚዳንት አቶ ፀጋይ በርኸ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ ኣፈወርቂ በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ መግባታቸውን የሚቃወም ንግግር አድርገዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next