ጤና

 1. ኒውዚላንድ

  ከሁለት ወራት በላይ የኮሮናቫይረስ የማህበረሰብ ስርጭት ያልታየባት ኒውዚላንድ ከሰሞኑ በቫይረሱ የተያዘች ሴት አግኝታለች።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 2. የጤና ሚኒስትሯ

  ከዕፅዋት የተሰራ የኮሮና ተሕዋሲ መከላከያ መጠጥን አገራቸው እድትጠቀም ያበረታቱት የሲሪላንካ የጤና ሚኒስትር በቫይረሱ ተያዙ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. እጃቸውን ያጋጠሙ ልጆች እጅ

  ኮሮናቫይረስ ፡ ባንነካካ፣ ባንተቃቀፍ፣ ባንሳሳም በጤናችን ላይ የሚጎድል ነገር ይኖር ይሆን?

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. ከዓመት በፊት ኮሮናቫይረስ የተነሳባት ውሃን ምን ላይ ትገኛለች?

  ከዓመት በፊት ኮሮናቫይረስ የተነሳባት ውሃን ምን ላይ ትገኛለች?

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 5. ክትባት በሶዌቶ

  አፍሪካ ክትባቱን ለማግኘት ሳምንታት ወይም ወራት ልትጠብቅ ግድ ይላታል፡፡

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 6. ክትባት

  ክትባቱን አንድ ሰው በተወጋበት ቅጽበት ለኮቪድ ተህዋሲ ራሱን ተከላካይ ያደርጋል ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው፡፡ የሚከተሉት ነጥቦችን መረዳት ለክትባቱ ይበልጥ እናድናውቅ ይረዳል፡፡

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 7. የኮሮናቫይረስ ክትባት

  በሜክሲኮዋ ሞሬሎስ ግዛት በሚገኝ ሆስፒታል የኮቪድ-19 ክትባቶች ተሰርቀዋል ተብሏል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 8. የእስራኤል የህክምና ባለሙያ

  ሕዝቧን በብዙ ቁጥር እየከተበች ያለችው እስራኤል የክትባቱን ፈዋሽነት የሚጠራጠሩ ዜጎቿ አሳስበዋታል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 9. መንገደኞች በቺካጎ

  በነገው ዕለት ስልጣን የሚረከቡት የአሜሪካው ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ቃል አቀባይ በዩናይትድ ኪንግደም፣ በአውሮፓ ህብረትና በብራዚል የተጣለው የጉዞ ገደብ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል። ፕሬዚዳንቱ ይህንን ውሳኔ ያስተላለፉት የጉዞ ገደቡ ይነሳ የሚለውን የትራምፕን ትዕዛዝ በመተላለፍ ነው።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next