ስራ አጥነት

 1. Video content

  Video caption: የኬሚካል ኢንጂነሪንግ ምሩቁ ሊስትሮ

  የኬሚካል ኢንጂነሪንግ ምሩቁ ሊስትሮ

 2. የዙሉ ወንዶች

  ጥቂት የማይባሉ ተጽዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን ከሰሞኑ በደቡብ አፍሪካ ከሌላ አገራት በመጡ አፍሪካውያን ላይ እየተፈጸመ ያለውን ዝርፊያ እና ጥቃት በማውገዝ ከዚህ በኋላ እግራቸው ደቡብ አፍሪካን እንደማይረግጥ እየገለጹ ነው።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 3. People trying to break into a shop

  የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት የውጭ ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዙ። ደቡብ አፍሪካውያን ሥራችንን ወስደበውናል ያሏቸውን ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪቃ ሃገራት ዜጎች ላይ ጥቃት አድረሰዋል።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next
 4. ደቡብ አፍሪካውያን ዘራፊዎች በአስለቃሽ ጭስ ውስጥ ሆነው ሲሯሯጡ የሚያሳይ ምስል

  ደቡብ አፍሪካውያን ሥራችንን ወስደበውናል ያሏቸውን ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ሌሎች የአፍሪቃ ሃገራት ዜጎች ላይ ጥቃት አድረሰዋል። አመፀኞቹ የውጭ ሃገር ዜጎች ሱቆችንና ንብረቶችን በመዝረፍ እና በማቃጠል ላይ እንዳሉ ከሥፍራው የሚወጡ መረጃዎች ያሳያሉ።

  ተጨማሪ ያንብቡ
  next